ጥበብ

Saturday, 15 December 2018 15:09

የ14ኛ ዓመት መታሰቢያ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ለእኛ ግን ዛሬም ውድነህዛሬም ደማቅ ነህ፡፡በክብር ከልባችን ትኖራለህቤተሰቦችህ(አሰፋ ጎሳዬ የአዲስ አድማስ መሥራችና ባለቤት ነበር)አትጠራጠር አሴዛሬም አለህ ነገም አለህ!ሁሌ ስለምናስታውስአለህ እኛጋ በመንፈስ ውስጣችንአለህ ዳር ድረስ!አገርህም ዛሬም አለችእየተንገዳገደችአንድ ምዕራፍ ዘላለችስለዚህምአብረኸን ነህዛሬም አለህነገም አለህ!!
Rate this item
(0 votes)
ክፍል- ፩ ስያሜውና ሥልጣኔው የቆመባቸው ሦስቱ መሰረቶች ከዚህ ቀደም በሐምሌና ነሐሴ 2010 ዓ.ም ‹‹ብህትውናና ዘመናዊነት›› በሚል ሰፊ ርዕስ፣ ሰባት የተለያዩ መጣጥፎችን በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ ማስነበቤ ይታወሳል፡፡ ከእነዚህ መጣጥፎች መካከል ‹‹ከአክሱም ቁዘማ ኢትዮጵያ ተወለደች››፣ ‹‹የኢየሱስ የመጨረሻዎቹ ቀናትና የኢትዮጵያ ሙዚቃ››፣ ‹‹ጠ/ሚ…
Rate this item
(0 votes)
ህዳር 15 ቀን 2011 ዓ.ም “ጥበብ” ዓምድ ላይ “ቃልም ሥጋ ሆነ” በሚል ርዕስ ተፅፎ ያነበብኩት የፍልስፍና መምህሩ፣ ብሩህ ዓለምነህ መጣጥፍ፤ የታላቁን መፅሐፍ ቃል ከፈላስፎቹ ቃል ጋር ያለ አግባብ እየቀየጠ ማቅረቡ ግር ቢለኝ ነው ለግብረ መልስ ብዕር ማንሳቴ። በመጽሐፉ ቃል ለሚያምኑ፣…
Rate this item
(0 votes)
በአማርኛ እንግሊዝኛና ፈረንሳይኛ የምታቀነቅነው ድምፃዊት ብሩክታዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ.)፤ ለየት ባለ የአዘፋፈን ዘይቤዋና ጥልቅ ትርጉም ባላቸው የዘፈን ግጥሞቿ ትታወቃለች፡፡ በኮክ ስቱዲዮ ከሌሎች የአፍሪካ አገራት ሙዚቀኞች ጋር ተጣምራ በመስራትም ብቃቷን አሳይታለች፡፡ ከወራት በፊት ያወጣችው ሁለተኛው “ወገግታ” የተሰኘ አልበሟም ተወዳጅነትን አትርፎላታል፡፡ ድምፃዊቷ…
Monday, 10 December 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “ሰው ኑሮውን ሳይሆን ሃሳቡን ይመስላል” አንድ ወንድም አለኝ፤ በዘር ፖለቲካ የናወዘ። ሞቅ ሲለው፤ “ይኸ መሬት የኛ፣ ያ ደግሞ የእነ እንትና፣ የወዲያኛው ምናምን---” እያለ በተረት ብዕር ያካልላል፡፡ አሁን ከሙያው ፖለቲካው በልጦበት፣ አንድ በዘር የተደራጀ ፓርቲ አፈ-ቀላጤ ሆኗል፡፡… አንድ ቀን ማታ በጠና…
Monday, 03 December 2018 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ቀደም ባለ ጊዜ ነው፡፡ ትልቅና የተደራጀ ጦር ያለው አገር፣ አንዲት ሰላማዊና ሃብታም የሆነችን ትንሽ ሀገር ለመውረር ዘመቻ ጀመረ፡፡ የወራሪዎቹ አራጣ ዘረፋ ነበርና ምንም ዓይነት ሽምግልና ሊያቆማቸው አልቻለም፡፡ ጦርነት ግድ የሆነባቸው የትንሺቱ አገር ህዝቦችም በበኩላቸው ተዘጋጁ፡፡ ወራሪዎቹ እየፎከሩ ሲደርሱ አገሪቷ በረዥም…