ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
“ድሮ ድሆች እንጂ ባለጌ አልነበራችሁም” እግዚአብሔር ምን ብሎ ይመልስ የሕዝብን እሮሮ መንግሥትን እንዲናገር እንጂ እንዳይሰማ ፈጥሮየዚህ ግጥም ደራሲ ዳዊት ፀጋዬ፣ በሰሞኑ ግርግር ውስጤ ላይ እንደ ባንዲራ ሲውለበለብ እንዲከርም ግድ ያለኝ ነገር ነበር፡፡ ምናልባት ሰሞኑን ጭቅጭቅ ያስነሳው የኮንዶሚኒየም ዕጣ ስለወጣለት ይሆን?…
Rate this item
(2 votes)
 (የአጭር አጭር ልብ ወለድ) ቄስ ፒተር ዶምኒኮ ጧፋ አብርተው፣ ግድግዳው ላይ ከተሰቀለው የማርያም ሥዕል ፊት ተንበርክከው፣ የዘወትር ፁሎታቸውን አደረሱና ቀጥለውም “በትክክልና በሃቅ በእግዚአብሄር ፊት እንድቆም እርጂኝ” የሚለውን ፀሎት አከሉበት፡፡መካከለኛ ቁመት ያላቸው እኚህ አባት፤ እዚህ ፓሪስ ውስጥ ባለው የቅድስት ማርያም ካቴድራል…
Rate this item
(3 votes)
ግጥም በሠማይና በምድር መካከል የተሰነቀረች ህይወት ጩኸት ናት፡፡ ወቅት (የትኛውም ሀይል) የማይቋቋመው ሞገድ ናት፡፡ ሰውነት ሙሉ ትጥቅ የሚላበሰው በእሷ ነው፡፡ የዚህ ሁሉ ምክንያቱ ደግሞ የግለሰብ ተብሰልስሎት ነው፡፡ አረረም መረረም የህብሩ ልክ መስፈሪያ ናት፡፡ ጎባባውን ሰማይ የምንፈትሽበት ሚዛን ናት፤ ለእኛ (ለሰው)፡፡…
Sunday, 17 March 2019 00:00

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሰዎች ተሰብስበው ሰልፍ ወጡ፡፡ እግዜር ዘንድ ቀረቡ፡፡ “አቤት ምን ልታዘዝ” አላቸው፡፡“ምድሪቱን አከፋፍለህ የያንዳንዳችንን ድርሻ ስጠን” አሉት፡፡ “ምነው በደህና?”“በቃ ወስነናል” “የሁሉም ሰው ሃሳብ እንዲሁ ነው?” በማለት ጠየቃቸው፡፡ “ያንድም ሰውኮ ቢሆን መብት ነው” ሲሉ መለሱ። ሳቁን አፍኖ … “ዙሪያ ገባውን ለክታችሁ ለጠቅላላው…
Rate this item
(1 Vote)
 ልዋጭ ልዋጭ ልዋጭ! ... ቦሌ ቦሌ ቦሌ...! ፍራሽ አዳሽ! እህኔ ፍራሽ አዳሹ ምስጋና ይግባውና፤ ዬኔታ ምስሉ ትዝታውን ጠቅልሎ ስንቅር አለብኝ። ስብሀት ለአብ! አልኩ፡፡ የአንድ አጭር ልቦለዱ ትውስታ መጣ፡፡ በስጋ የሳቸው ያልሆነውን ልጅህ ነው ተብለው የተሰጣቸውን ብላቴና፣ ከልጄም ልጄ ብለው ስሙን…
Rate this item
(1 Vote)
ክፍል-፲፬ ‹‹እውነት›› - ማህበረሰብን የማደራጃ መርህ በክፍል-13 ፅሁፌ፣ ብዙ ጊዜ የኢትዮጵያ የዘመናዊነት ክሽፈት ጉዳይ ሲነሳ በምሁራኑ አእምሮ ውስጥ ወዲያው የሚመጣው ሐሳብ፣ የኢትዮጵያ ባህል የአውሮፓን ዘመናዊነት ለመሸከም ምን ያህል ዝግጁ ነው? ከሚለው ጥያቄ ይልቅ የኢኮኖሚያዊና የፖለቲካዊ ጉዳዮች ብቻ እንደሆኑና፣ በእነዚህ ምሁራን…