ጥበብ

Saturday, 12 October 2019 12:33

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ትዕግስት) • በፍቅርና በትዕግስት ምንም የማይቻል ነገር የለም፡፡ ዳይሳኩ አይኬዳ• ትዕግስት ለስኬት ቁልፍ ሚና አለው፡፡ ቢል ጌትስ• ትዕግስት የችግሮች ሁሉ መፍቺያ ቁልፍ ነው፡፡ የሱዳናውያን አባባል• ትዕግስት ተስፋ የማድረግ ጥበብ ነው፡፡ ሉክዲ ክላፒርስ• ትዕግስት የገነት ቁልፍ ነው፡፡ የቱርካውያን አባባል• እግዚአብሔር…
Rate this item
(2 votes)
ከኤልያስ ጋር ያለን ቅርበትና ዝምድና እንዳለ ሆኖ ኤልያስ ማን ነበር? ለሙዚቃው ያበረከተው አስተዋጽኦ ምንድን ነው? የሚለውን ስንመለከትና በሙዚቃው ኢንዱስትሪ ውስጥ በመኖሩ አበርክቶው ምን ያህል ነው? የሚለውን ስናስብ፣ ለዘርፉ አዲስ ስሜት በመፍጠር፣ ተቀዛቅዞ የነበረውን ሙዚቃ አነቃቅቷል:: ምናልባትም ከ90ዎቹ በፊት ተደጋጋሚ የሙዚቃ…
Rate this item
(2 votes)
 በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ለ30 ዓመታት አስተምሬያለሁ፡፡ ኤልያስም አንዱ ተማሪዬ ነበር፡፡ እንደ ማንኛውም ተማሪ ነበር እኔ ጋ የተመደበው፡፡ ያስተማርኩት ቼሎ የሚባለውን ባለ አራት ክር መሳሪያ ነበር:: ቼሎ ደግሞ ለመማር ፆታ አይለይም፡፡ በሳምንት ሦስት ቀናት ክላስ ነበረው - ሰኞ፣ ረቡዕና አርብ፤ ለአንድ…
Rate this item
(3 votes)
በአገራችን የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በድንገት ተከስተው፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ የሙዚቃ አብዮት በማቀጣጠል ዘመን ተሻጋሪ ሥራዎችን በብዛትም ሆነ በጥራት ለማበርከት ከታደሉ ጥቂት የጥበብ ፈርጦች ውስጥ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል - የሙዚቃ ባለሙያው ኤልያስ መልካ፡፡ በጥበብ ሙያ ውስጥ አድጎና ኖሮ፣ ሕይወቱን ለጥበብ አሳልፎ…
Saturday, 12 October 2019 12:26

ዝክረ - ኤልያስ መልካ

Written by
Rate this item
(2 votes)
አንፀባራቂው የሙዚቃ አቀናባሪ እውቁ የሙዚቃ አቀናባሪ ኤልያስ መልካ፣ የዛሬ 19 ዓመት ከ‹‹አዲስ አድማስ›› ጋዜጣ ጋር ለሁለት ሳምንት የዘለቀ ቃለ ምልልስ አድርጎ ነበር- ነሐሴ 5 እና 12፤ 1993 ዓ.ም፡፡ ያኔ የ23 ዓመት ወጣት የነበረው ኤልያስ መልካ፤ ከተለያዩ የሙዚቃ ባንዶች ጋር ከመስራቱም…
Saturday, 12 October 2019 12:24

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
“በፍቅር ያልተማረ በችግር ይማራል” ‹‹ሲርብህ ብላ፣ ሲደክምህ አረፍ በል፡፡ የምትኖረው አንዴ ነው፡፡ በትክክል ካሰብክ አንዴ መኖር በራሱ ትልቅ ነገር ነው፡፡ ካስመሰልክ ግን እሷም ገሃነም ትሆንሃለች›› ይላሉ ሊቃውንት፡፡ አንድ የድሮ ቀልድ ነበረች፡- ‹‹ሳይኖሩ መቆጠብ ሞትን ማፋጠን ነው›› በሚል መርህ፤ የአለም ኢኮኖሚስቶች…