ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
በዚህ ክረምት፤ የአንባቢያንን ጥም የሚቆርጡ ድርሳናትን በብዛት ባንመለከትም፤ ፍሬ ያላቸው አንዳንድ ታሪክ ቀመስ መጻሕፍት፣ ለአመል ብቅ ብቅ ማለታቸው ግን አልቀረም:: ከኢሕአፓ የበላይ አመራር መካከል አንዱ በነበረው፤ መላኩ ተገኝ የተጻፈው “ከሰንጋ ተራ እስከ አምስተርዳም” በዚህ ረገድ ተጠቃሽ መሆን ይችላል፡፡ መጽሐፉ፤ በ300…
Rate this item
(1 Vote)
የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል በታዋቂው የሙዚቃ ባለሙያ ህልፈት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ፤ ለቤተሰቦቹ፣ ለወዳጆቹና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን ይመኛል፡፡ ፈጣሪ ነፍሱን በመንግስተ ሰማያት ያኑርለት፡፡
Rate this item
(3 votes)
 በተሰናበተው የ2011 ዓ.ም በርካታ ትኩረትን የሳቡ ነጠላ ዜማዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የተመለከቷቸውንና ተወዳጆቹን እናስቃኛችሁ:: ከነዚህ መካከል በ“የኛ” የሙዚቃ ቡድን ውስጥ አድጋ “እንደኛ” ወደሚባለው ደረጃ ከተሸጋገሩት አምስት እንስት ድምፃዊያን አንዷና “ምን ልታዘዝ” ተከታታይ ድራማ ላይ ትተውን የነበረችው ድምፃዊት…
Rate this item
(1 Vote)
(ጌታቸው ዓለሙ፤ የ“ሰምና ወርቅ” ምሽት አዘጋጅ) “ሰምና ወርቅ” እስካሁን 21 ምሽቶችን አዘጋጅቷል፡፡ እኔ በመመስረት ደረጃ ሶስተኛ ነኝ:: አንደኛ “ጦቢያ ግጥም በጃዝ” ነው:: ሁለተኛ “ሀዋዝ” የኪነጥበብ ምሽት ነው፡፡ ከሁለት ዐመት በላይ ሆኖታል፡፡ ሦስተኛው “ሰምና ወርቅ” ነው፡፡ እንግዲህ ከኔ በኋላ እንኳን 10…
Rate this item
(1 Vote)
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የሚዘጋጀው የኪነ ጥበብ ምሽት የጀመረው በ2009 ዓ.ም የካቲት ወር ላይ ነው፡፡ እስካሁን ወደ 26 ያህል ምሽቶችን አዘጋጅተናል፡፡ የኪነ ጥበብ ዋና ፋይዳው የሀሳብ መድረክ መሆን መቻሉ ነው፡፡ ሰዎች የተለያዩ ሃሳቦችን በተለይ በኪነ ጥበብ በኩል ማስተላለፍ ጠቃሚ ነው…
Rate this item
(1 Vote)
“ጦቢያ ግጥም በጃዝ” ከተመሰረተ ቢቆይም፣ ሳይቋረጥ ለ8 ዓመታት እንደተወደደ ዘልቋል:: ዋናው የ“ጦቢያ ግጥም በጃዝ” አላማ ኢትዮጵያዊነትን ማድመቅ ነው፡፡ በዚህ መድረክ ላይ ብዙ ኢትዮጵያዊ ርዕሰ ጉዳዮች ተነስተዋል:: በጐ የሆኑም በጐ ያልሆኑም ጉዳዮች ተነቅሰው እየወጡ በግጥም፣ በተውኔት በዲስኩር እየቀረቡ፤ ሰው እንዲያይበት፣ መንግስትም…