ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ - የአዲስ ዓመት እንግዳ አዲስ አበባ ተወልዶ አዳማ ነው ያደገው፡፡ ከ10 ዓመት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቴአትር ጥበባት ትምህርት በማዕረግ መመረቁን ይናገራል፡፡ ከውጭዎቹ እውቅ ኮሜዲያን ኬቨን ኸርትን፣ ከአገራችን ደግሞ ደረጀና ሀብቴን፣ እንግዳ ዘር ነጋን፣ ተስፋዬ ካሳንና ሌሎችን…
Monday, 09 September 2019 13:03

መልካም አዲስ ዓመት!

Written by
Rate this item
(2 votes)
… እንቁጣጣሽ ነበር መስከረም ሲጠባአውቆ የበቀለ ወፍ ዘራሽ አበባ፡፡ለምለም አረንጓዴ… ያልተጠበቀ መስክ ከብት የሚግጥበት የደመና ግላጭ የሚጫወትበት፡፡ ሌላም ብዙ ነበር ሌላም… ደግሞ ሌላአለብኝ ትዝታ! ዘመዶቼ ሳሙኝ ጓደኞቼም ጋብዙኝ ሊስትሮ ጨብጠኝባለጋሪ ንዳ መንገዴን አሳየኝያገሬ ልጅ ቆንጆ ‹‹ቤት ለእንግዳ›› በይኝ አለብኝ ትዝታ……
Rate this item
(3 votes)
አንጋፋዋ ድምፃዊ ሀመልማል አባተ፣ ለዛ ባለውና ጣዕም በሚፈጥር አዘፋፈኗ፣ በቅጽበት የሚስቡና ከአእምሮ የማይጠፉ ማራኪና ተናፋቂ ዜማዎችን በማበርከት የምትታወቅ ድንቅ የጥበብ ሰው ናት:: በርካታ ተወዳጅ አልበሞቿ፣ የጥበብ በረከትን ይመሰክራሉ፡፡ አሁን ደግሞ፤ “ከላይ ነው ትዕዛዙ” የተሰኘ አዲስ አልበም ሠርታም ለ2012 አዲስ ዓመት…
Monday, 09 September 2019 11:56

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ፀሐፊው እንደሚለው፤ ዛፎቹ የሮማን ኢምፓየርን፣ የክርስቶስ ልደትን አይተዋል፡፡ ታላላቅ ጦርነቶችን ታዝበዋል፡፡ ኮለምበስ አሜሪካንን ሲያገኝ እዛው ነበሩ፡፡ የጆርጅ ዋሽንግተንን ንግግሮች አዳምጠዋል፣ ኬኔዲና ኪንግ ላይ የተተኮሱትን ጥይቶች ድምጽ ሰምተዋል፡፡--” አንድ አባት አንድ ቀን ልጃቸውን፤ “ዛሬ ምን ተማራችሁ?” ብለው ጠየቁት፡፡ “ጂኦግራፊ”“ምንድነው እሱ?”“የመልክዓ ምድር…
Monday, 09 September 2019 11:55

የሚያተኩሱ ግጥሞች!

Written by
Rate this item
(2 votes)
ግጥም በስሜት እየናጠ፣ ሀሳብ ሰብስቦ፣ በዜማ ጥፍጥና ወደ ጆሮና ነፍስ የሚደርስ ጥበብ ነው:: ይሁን እንጂ ስሜት ብቻውን ግጥም አይሆንም፡፡ ኢ. ኤ. ግሪኒንግ ላምቦርን የሚሉትም እንደዚያ ነው፡፡ እኔም በዚያ እስማማለሁ፡፡ ማዕበል ያናወጠው ባህር ሁሉ አሳ ይዞ ብቅ አይልምና።ሀሳብ በስሜት ውስጥ ሊሳሳና…
Monday, 09 September 2019 11:54

የትምህርት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
• አንድ ሕጻን፣ አንድ አስተማሪ፣ አንድ መጽሐፍና አንድ እስክሪብቶ ዓለምን መለወጥ ይችላል፡፡ ማላላ ዩሳፍዛይ• እኔ አስተማሪ አይደለሁም፤ አነቃቂ እንጂ፡፡ ሮበርት ፍሮስት• የተዋጣለት ማስተማር፡- ¼ ዝግጅትና ¾ ቲያትር ነው፡፡ ጋይል ጎድዊን• ማስተማር የማይወድ ማንም ሰው ማስተማር የለበትም፡፡ ማርጋሬት ኢ.ሳንግስተር• በመማር ሂደት…
Page 5 of 190