ጥበብ

Saturday, 16 November 2019 13:14

አንዳንድ አስገራሚ እውነታዎች

Written by
Rate this item
(3 votes)
• ፈረንሳይኛ፤ ከ600 ዓመታት በላይ የእንግሊዝ ብሄራዊ ቋንቋ ሆኖ አገልግሏል፡፡• ኤልቪስ ፕሪስሊ 8ኛ ክፍል ሳለ፣ በሙዚቃ ትምህርት ዝቅተኛ ውጤት “C” ነበር ያገኘው፡፡• አንድ አማካይ የ4 ዓመት ሕጻን፣ በቀን ከ400 በላይ ጥያቄዎችን ይጠይቃል፡፡• ቀንድ አውጣ ለሦስት ዓመታት እንቅልፉን ሊለጥጥ ይችላል፡፡• ዝሆኖች…
Saturday, 16 November 2019 13:15

ከመሪዎች አንደበት

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለ ስደት)• እኛ የዚህ አህጉር ሰዎች፣ የውጭ ዜጎችን አንፈራም፤ አብዛኞቻችን በአንድ ወቅት የውጭ ዜጎች ነበርን፡፡ ፖፕ ፍራንሲስ• አሜሪካውያን ወገኖቼ፤ እኛ ሁሌም የስደተኞች አገር ነን፡፡ የሆነ ዘመን ላይ እኛም ራሳችን ለአገሩ ባዕድ ነበርን፡፡ ባራክ ኦባማ• ሁላችንም ስደተኞች ነን፡፡ አንዳንዶች ግን ይሄን…
Saturday, 16 November 2019 13:10

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለ ወጣቶች)• በወጣቶች ላይ እምነት ይኑራችሁ፤ ዕድልም ስጧቸው፤ ያስደንቋችኋል፡፡ ኮፊ አናን• ወጣቶችን ማነቃቃት ያስፈልጋል፤ ያሰቡትን ምንም ነገር ሊያሳኩ እንደሚችሉም ሊነገራቸው ይገባል፡፡ ጂም ስታይነስ• ወጣቶች የሚያስፈልጋቸው አርአያ እንጂ ተቺ አይደለም፡፡ ጆን ዉድን• ወጣቶች የነገ መሪዎች አይደሉም፡፡ የዛሬና የነገ መሪዎች ናቸው፡፡ ካቲ…
Saturday, 16 November 2019 13:11

የዕይታ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለ አመለካከት)• አንድን ነገር ካልወደድከው ለውጠው:: ልትለውጠው ካልቻልክ ደግሞ አመለካከትህን ለውጥ፡፡ ማያ አንጄሎ• አዕምሮ እንደ ፓራሹት ነው - የሚሰራው ሲከፈት ብቻ ነው፡፡ ቶማስ ዴዋር• በጥሩና በመጥፎ ቀን መካከል ያለው ብቸኛው ልዩነት አመለካከትህ ነው፡፡ ዚግ ዚግላር• ቀና አመለካከት ያለው ሰው፣ በየትኛውም…
Rate this item
(1 Vote)
በ40 ዓመታችን 18 አልሞላንም ገጣሚና ደራሲ ታገል ሰይፉ “ፍቅር”፣ “ቀፎውን አትንኩት”፣ “የሃምሳ አለቃ ገብሩ”፣ “ሌዋታን” “የሰዶም ፍዳ”፣ “በሚመጣው ሰንበት” የተሰኙ መጻሕፍትን ያሳተመ ሲሆን፣ በምስል የተቀነባበሩ አዝናኝ ግጥሞችንም ለሕዝብ አቅርቧል፡፡ በቅርቡም በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሃምሳ አለቃ ገብሩን በምስል እያቀረበ ነው፡፡ ሰሞኑን ደግሞ…
Rate this item
(0 votes)
ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በሃገራችን የተለያዩ የሽልማት ድርጅቶች እያቆጠቆጡ መጥተዋል፡፡ ምንም እንኳ በርካታ በውጥን የቀሩና ተጀምረው የተቋረጡ የሽልማት ድርጅቶች ቢኖሩም፣ በጣት የሚቆጠሩት ለዓመታት መዝለቅ ችለዋል፡፡ በዚህ ረገድ በሃገራችን የመጀመሪያው የሆነውና ላለፉት 13 ዓመታት ያለመቋረጥ የተዘጋጀው ‹የኢትዮጵያ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል› በቀዳሚነት ይጠቀሳል፡፡…
Page 6 of 196