ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
(እንክርዳድ ወ ስንዴ ) ‹‹በህይወት ኖሬ ይህን የጥበብ ነጻነት ዘመን በማየቴ ዕድለኛ ነኝ!›› - ተ/ፕሮፌሰር ተስፋዬ ገሠሠአልፎ አልፎ ጥምን የሚያረካ የጥበብ ውጤት ያጋጥማል፡፡ ውስጥን ለሚጎተጉት ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ፡፡ ጥያቄው የሁላችንም መሆን ሲጀምር ችላ ብለነው ስር እየሰደደ ቆይቶ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገር…
Rate this item
(2 votes)
(የአጭር አጭር ልቦለድ) በዚች ጠባብ ክፍል ውስጥ የተሸነቆረች አልጋዬ፣ በናፍቆት የምትጠብቀው እኔን ብቻ ይመስለኛል፡፡ ምክንያቱም እሷ ላይ ጋደም እንዳልኩ ጀምሮ፣ በቅጡ ያልተረዳኋቸው ስሜቶችና ሀሳቦች ይመላለሱብኛል፡፡ የትዝታዬ ባህር ናት፡፡ ግን ግን…ቁዘማ አብዝቻለሁ፡፡ የሚሰማኝም ይኸው ነው፡፡ ብቻ በዝምታ ውስጥ ህይወት አለ፡፡ በህይወት…
Saturday, 17 August 2019 14:09

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 “እግዜር የበደለው “ራሱን” ነው፡፡ “ነፃ ማውጣት” የፈለገውም ራሱን ነው፡፡ “አምሳያዬ” ብሎ የፈጠረው ሰው፤ እንዳሰበው አልሆነለትም፡፡ ሰው ቢሆን “እግዜር ይቅር በለኝ” ይላል፤ ዳኝነት የሱ በመሆኑ:: ሰው የሚበድለው፣ የሚጐዳው የገዛ ወንድሙን ነው፡፡ ሌላውን ሰው፡፡ እግዜርንማ የት ያገኘዋል?” ገዳዩ ባልታወቀው ባሏ ሞት፣ “እጇ…
Saturday, 17 August 2019 14:08

የጣፋጭ ግጥሞች ቅኝት

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ግጥም፤ ዜማ የተነከረ ቃል፣ የተመረጠ ሀሳብና ከፍታ ስለሆነ፣ በዝርው ከሚጻፉት ይልቅ ለልብ ይቀርባል። እኛ አገር ሁሉም እጁን እየሰደደበት ዝቅ አለ እንጂ በእጅጉ ዘውድ የደፋ ጥበብ ነው:: እረኛ አጥቶ ባከነ እንጂ የጥበብ ዕንቁ ነው፡፡ ያለ ልክ አደባባይ ላይ እየወጣ ግን ስንዴውን…
Wednesday, 14 August 2019 10:36

አስገራሚ የታክሲ ላይ ጥቅሶች

Written by
Rate this item
(1 Vote)
• ምክረው ምክረው እንቢ ካለ በሴት አስመክረው::• አንድ ማፍቀር ግድ ነው፤ ሁለት ማፍቀር ንግድ ነው፤ ሦስት ማፍቀር ኮንትሮባንድ ነው፡፡• ምን ጊዜው ቢረዝምም ቋንጣና ባለሥልጣን መውረዱ አይቀርም፡፡• ሹፌሩን በፍቅር ማሳቅ እንጂ በነገር ማሳቀቅ ክልክል ነው፡፡• ድብርትንና ጥይትን ተኝቶ ማሳለፍ ነው፡፡• በፍርፍር…
Wednesday, 14 August 2019 10:34

አስገራሚ የመሪዎች አባባል

Written by
Rate this item
(1 Vote)
• ሰዎች የመሪንና የአለቃን ልዩነት ይጠይቃሉ፡፡ መሪ ይመራል፤ አለቃ ደግሞ ይነዳል፡፡ቴዎዶር ሩስቬልት• በትልቅ ቡድን ውስጥ ያሉ ደደቦ፣ ያላቸውን ሀይል አሳንሳችሁ አትመልከቱ፡፡ጆርጅ ካርሊን• የስኬት ጎዳና ሁልጊዜም በግንባታ ላይ ነው፡፡ያልታወቀ ሰው• ስሜቶችህን መቆጣጠር ካልቻልክ፣ ገንዘብህን መቆጣጠር አትችልም፡፡ዋረን በፌ• በፍቅር ለወደቁ ሰዎች የመሬት…
Page 8 of 191