ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 ክፍል-፲፰ ‹‹ያገሬ ሰው ሥርዓት ያዝ ብለው ተጣላኝ!!›› በክፍል-17 ፅሁፌ ላይ የአፄ ቴዎድሮስ የዘመናዊነት ፕሮጀክት በሀገሪቱ ከተንሰራፋው የብህትውና ባህል ጋር በተቃርኖ የቆመ መሆኑንና ንጉሱ በዘመናዊነትና በነባሩ የሀገራችን ትምህርት መካከል ያለውን መስተጋብር በተመለከተ የነበራቸው አመለካከት ከእሳቸው በኋላ የመጡ ነገስታትና መሪዎች ላይ ከፍተኛ…
Rate this item
(1 Vote)
ንጉሥ አሶካ፤ ታላቅ ወታደር ነበረ፡፡ እልፍ አዕላፍ ሠራዊት ያንበረከከ፡፡ ዛሬ ገድሉን እምንዘክረው ግን ስለ አይበገሬ ጦረኝነቱ ብለን አይደለም፡፡ ይልቅስ አሶካ ታላቅና እጅግ መልካም ሰው ስለመሆኑ እንጂ፡፡ምክንያቱስ - ‹‹ውጊያ በቃኝ!›› ብሎ ጦርነትን እርግፍ አድርጎ በመተዉ ነው፡፡ ታሪኩ እንዲህ ነበር . .…
Rate this item
(3 votes)
…ግብሩን ሳያበቃ እንደዛገ ቢላ ሳይለብስ ጥቀርሻማህፀኑ ሳይነጥፍ፣ ባድማ ሳይበለት የፈጠራው እርሻሳይጐራበተው ምክነት እርግማኔተስፋው ሳይጨነግፍ ይሙት ባለቅኔ፡፡ተፈሪ አለሙ (የካፊያዎች)ይህ የመግቢያ ግጥም የሚወስደኝ ወደ ሰዓሊና ገጣሚ ገብረክርስቶስ ደስታ ነው፡፡ ገብረክርስቶስ በኢትዮጵያ ኪነጥበብ ውስጥ ጉልህ ሚና ያለው፣ በሥራዎቹና የሥራውና የትሩፋቱ አሻራ በነካቸው ዘንድ…
Saturday, 13 April 2019 13:47

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ሁሌም ስለ ጨለማ ከማውራት አንድ ሻማ ማብራት!!” -ኮንፊዩሸስ- አንድ ንጉስ ነበሩ አሉ፡፡ ከተለመደው መሳፍንታዊ ስርዓት ያፈነገጡ፡፡ … ለተቀናቃኞቻቸውም ፈተና የሆኑ፡፡ … ጠላትም፣ ወዳጅም ‹ሞገደኛ!› እያለ የሚጠራቸው፡፡ ሰውየው በሞቱበት ወቅተ ለህዝባቸው አደራ የሰጡበት ኑዛዜ እስከተነበበ ድረስ ሃሳባቸውንና ድርጊታቸውን መረዳት አስቸጋሪ ነበር፡፡…
Rate this item
(0 votes)
‹‹የኢትዮጵያ የዘመናዊነት ፕሮጀክት›› የሚባለው ያሬዳዊውን ሥልጣኔ የማዘመን ፕሮጀክት ሲሆን፣ ይሄም ጥረት የተጀመረው በዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ነው፡፡ ከዚህ በፊት ግልፅ እንዳደረኩት፣ እኔ የኢትዮጵያን የዘመናዊነት ሙከራዎች የምመለከተው ከአስተዳደርና የኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎች አሊያም ከፖለቲካ አንፃር ሳይሆን የአውሮፓ ህሊና ከነባሩ የሀገራችን ባህል (የተአምራዊነቱና የብህትውናው…
Rate this item
(1 Vote)
እንደአፍላዉ ጊዜ መናገር ጠፍቶባትአቧራ ላይ ሊሥል፤ ጣቷ መስታወቱን በሚዳብስበትእውነት ጎኑ ቆማ፤እውነትን ፍለጋ ዓይኖቹ ‹መስኮት› ላይ ቀልጠዉ በቀሩበትክፍቱን በተተወዉ በነዚያ ምስኪን ቤትእኔ አለሁ? ካለሁስ የትኛዉ ነኝ?መናገር የጠፋብኝ ወይስ ማየት ያቃተኝ? ፍቅረኛዋ ክዷት ዕንባዋን ልታፈስ ወደቤቷ ‘ምትሮጥምስኪን ሴት ይመስልዕንባው ባይኑ ሞልቶ የሚጓዝ…
Page 9 of 187