ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
 በተሰናበተው የ2011 ዓ.ም በርካታ ትኩረትን የሳቡ ነጠላ ዜማዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች የተመለከቷቸውንና ተወዳጆቹን እናስቃኛችሁ:: ከነዚህ መካከል በ“የኛ” የሙዚቃ ቡድን ውስጥ አድጋ “እንደኛ” ወደሚባለው ደረጃ ከተሸጋገሩት አምስት እንስት ድምፃዊያን አንዷና “ምን ልታዘዝ” ተከታታይ ድራማ ላይ ትተውን የነበረችው ድምፃዊት…
Rate this item
(1 Vote)
(ጌታቸው ዓለሙ፤ የ“ሰምና ወርቅ” ምሽት አዘጋጅ) “ሰምና ወርቅ” እስካሁን 21 ምሽቶችን አዘጋጅቷል፡፡ እኔ በመመስረት ደረጃ ሶስተኛ ነኝ:: አንደኛ “ጦቢያ ግጥም በጃዝ” ነው:: ሁለተኛ “ሀዋዝ” የኪነጥበብ ምሽት ነው፡፡ ከሁለት ዐመት በላይ ሆኖታል፡፡ ሦስተኛው “ሰምና ወርቅ” ነው፡፡ እንግዲህ ከኔ በኋላ እንኳን 10…
Rate this item
(1 Vote)
በምስክር ጌታነው ሚዲያና ፕሮሞሽን የሚዘጋጀው የኪነ ጥበብ ምሽት የጀመረው በ2009 ዓ.ም የካቲት ወር ላይ ነው፡፡ እስካሁን ወደ 26 ያህል ምሽቶችን አዘጋጅተናል፡፡ የኪነ ጥበብ ዋና ፋይዳው የሀሳብ መድረክ መሆን መቻሉ ነው፡፡ ሰዎች የተለያዩ ሃሳቦችን በተለይ በኪነ ጥበብ በኩል ማስተላለፍ ጠቃሚ ነው…
Rate this item
(1 Vote)
“ጦቢያ ግጥም በጃዝ” ከተመሰረተ ቢቆይም፣ ሳይቋረጥ ለ8 ዓመታት እንደተወደደ ዘልቋል:: ዋናው የ“ጦቢያ ግጥም በጃዝ” አላማ ኢትዮጵያዊነትን ማድመቅ ነው፡፡ በዚህ መድረክ ላይ ብዙ ኢትዮጵያዊ ርዕሰ ጉዳዮች ተነስተዋል:: በጐ የሆኑም በጐ ያልሆኑም ጉዳዮች ተነቅሰው እየወጡ በግጥም፣ በተውኔት በዲስኩር እየቀረቡ፤ ሰው እንዲያይበት፣ መንግስትም…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ንባብ የተነቃቃበት ዓመት ነው›› (ሰይፈዲን ሙሳ፤ በጃፋር መፃሕፍት መደብር የማርኬቲንግ ባለሙያ) በዓመቱ በርካታ መጻህፍት ለገበያ ቀርበዋል:: ከሌሎቹ አንፃር የግጥም መጽሐፍት በርከት ብለው ይወጡ ነበር፡፡ በአሁኑ አመት ግን በተለየ መልኩ የታሪክና የፖለቲካ መጽሐፍት ገበያውን በደንብ ተቆጣጥረውታል፡፡ ተነባቢም ነበሩ፡፡ የአንዳርጋቸው ጽጌ “እኛም…
Tuesday, 01 October 2019 11:09

መሪና ተመሪ ሆይ!!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
 እንደ ዜጋ የምኖረው ኑሮ ያሳስበኛል:: ምስቅልቅሉ ያመሳቅለኛል፡፡ ውዥንብሩ ያናውዘኛል፡፡ የምነሳው ከራሴ ነው፡፡ የማወራው ግምቴን ተደግፌ ነው፡፡ ስለ ምን ግምት ተደግፈሽ ታወሪያለሽ የሚል ካለ፣ ሁሉም ነገር እዚህ አገር በግምትና በድፍረት ነው - እላለሁ:: ፖለቲካው… ኢኮኖሚው… ትንታኔው…ሁሉም ነገር በግምት ነው! (ሳይንሳዊ ይሁን…
Page 10 of 197