ጥበብ
ክፍል ሁለትከሰማይ የወረደ ፍርፍር በተሰኘው የአዳም የአጫጭር ልብወለዶች መድብል ውስጥ የሚገኘው የሚያንፀባርቅ ጥርስ የተሰኘው አጭር ልብወለድ ሌላኛው እኩይ እሳቤን የሚዳስስ ሥራ ነው፡፡ በእዚህ ልብወለድ ውስጥ የምናገኘው ዋና ገጸባሕርይ፣ የራሱን እሴት ፈብርኮ ለመኖር ያልጣረ፣ በተቃራኒው በይሉኝታ እግር ብረት ተጠፍሮ የሚኖር ገጸባሕርይ…
Read 509 times
Published in
ጥበብ
፩የብቸኝነት ነፋስ በሚነፍስበት የህይወት ማሳ ውስጥ ብቻዬን የበቀልኩ አረም ነኝ። መልከ ጥፉነቴ እንኳን ለሴት ለወንድ ቢቸር ለዓይን ይቀፋል። የሰውነቴ ቅርፅ አልባነት፣ የፀጉሬ መከርደድ፣ የአፍንጫዬ ጎራዳነት፣ ድፍርስ ትልልቅ አይኖቼ፣ አሻሮ የመሰለ ቀለሜን ላየ እንኳን በእግዜር በሰይጣን እጅ መፈጠሬን ይጠራጠራል። ይሄ መልከ…
Read 391 times
Published in
ጥበብ
(ክፍል አንድ)፩. ፍልስፍናእንደ መነሻ፡ ምዕራባውያን እጅግ የዳበረ የሥነ ጽሑፍ ባህል ስላላቸው በማኅበራዊ ንቃተ ኅሊና ግንባታ ሂደት ትልቁን ሚና ለሚጫወቱት ጸሐፍቶቻቸው የሚሰጡት እውቅና እና ቦታ ከፍ ያለ ነው፡፡ የእነዚህ አገራት የሥነ ጽሑፍ እድገት የአንዱ ትውልድ ጸሐፍት የሌላኛውን ትውልድ ጸሐፍት ሥራ ልዩ…
Read 372 times
Published in
ጥበብ
የፓትሪክ ሰስኪንድ ‹‹ግሬኖል›› እንደ አልበርት ካሙ ንጉሥ ቄሳር ካሊጉላ መሉ ስልጣን ያለው ንጉስ አይደለም፡፡ እንዲያውም ግሬኖል በንባብ ብቻ ጉንፋን በሚያስይዝ የግማትና ጥንባት ትርኪምርኪ የዓሳ ጭንቅላቶች መሀል ወድቆ የተገኘ አንድ ጉስቁል ፍጡር ነው፡፡ ሆኖም ሁለቱም ገፀባህሪያት በአንድ የንባብ ትውውቅ ብቻ በነፍሳችን…
Read 442 times
Published in
ጥበብ
"--ይህችን ዓለም በበላይነት የሚያስተዳድራት ፍርሃት ነው፡፡ ከስልጣን መውረድን መፍራት፣ ውርደትን መፍራት፣ እጦትን መፍራት…ፍርሃት፣ ፍርሃት፣ ፍርሃት… ብዙ መልኮች ያሉ ፍርሃት፡፡--" ‹‹የካሊጉላ›› ተውኔት ደራሲ ጌታ አልበርት ካሙ፣ ዘመኑን ሙሉ ሲሰብከው የኖረውን የወለፈንድ ፍልስፍና በሕልፈቱ በገቢር ከውኖታል፡፡ እ.ኤ.አ ጥር 4 ቀን 1960 የተውኔት…
Read 476 times
Published in
ጥበብ
አለን አውስተን በችኮላ አረማመድ ትንፋሹ ቁርጥ ቁርጥ እያለ ያሮጌውን ፎቅ ደረጃ በዳበሳ ከወጣ በኋላ መተላለፊያው ላይ ቆሞ በደብዛዛ ብርሃን በየክፍሉ በር ላይ የተጻፈውን ለማንበብ ሞከረ። ነገር ግን የሚፈልገውን በር ጽሑፍ ለይቶ እስኪያገኝ ድረስ ብዙ ደቂቃዎች አባከነ። ትንሽ ቆይቶ እንደምንም ብሎ…
Read 468 times
Published in
ጥበብ