ጥበብ
ጭንቅላታችሁ እንደ ማግኔት ነው➡️ በረከትን ስታስቡ በረከት ይመጣል።➡️ ችግሮችን ካሰባችሁ ችግሮችን ትስባላችሁ።➡️ ሁልጊዜም ጥሩ ነገሮች በውስጣችሁ አሳድጉ። ➡️ በአስተሳሰባችሁ በጎና ውጤታማነትን አስቡ፡፡➡️ በሂደት ወዳሰብነውና ወደተመኘነው ነገር እንሄዳለን። ➡️ ጨለምተኝነትን ካሳደግን ጨለምተኛ እንሆናለን... ➡️ ተስፋንና ውጤታማነትን በውስጣችን ካለማመድን ስኬታማ እንሆናለን፡፡
Read 82 times
Published in
ጥበብ
”--ደራሲ በትረካ ዐውድ ውስጥ፣ ወይም በሚቀርጸው ገጸ-ባሕርይ አስገዳጅነት ያልነበሩና አዳዲስ ተረቶችን፣ ምሳሌዎችን፣ አፈ-ታሪክን የመፍጠር ዕድሉ ሰፊ ነው። ‹‹ራስ›› በርካታ አፈ-ታሪኮች፣ ተረትና ምሳሌዎች፣ ሥነ- ቃል እና ምሳሌያዊ አነጋገሮች የተፈጠሩበት ልብ-ወለድ ነው።--” መነሻ - ‹‹ራስ›› የደራሲ ፍሬ ዘር ሥራ ነው፤ በ275 ገጽ…
Read 151 times
Published in
ጥበብ
መግቢያ የአንድ ደራሲ ሥራ ብቻዉን የአንድ አገር የአንድ ዘመን ሥነ ጽሑፍ ዕድገት ደረጃ ዋቢ ሰነድ ነዉ፡፡ በእዚህ ጽሑፌ የማነሳዉ አዩብ ዑመር፣ የራሱን ቱባ የግጥም አጻጻፍ ስልት (stylistics) አዳብሮ በመምጣት የአገራችን ዘመነኛ ሥነ ጽሑፍ አንድ ደረጃ ከፍ እንዲል በማድረግ የበኩሉን ጉልህ…
Read 414 times
Published in
ጥበብ
ከጤነኛው የሕይወት ዑደት ያፈነገጠች ነፍስ ይዛ ተቀምጣለች።ከክብ ውጭ እንዳለች ነጥብ ..ገለል ..ፈንጠር ብላ ትታያለች።እንባ ጨርሳ ደም እያነባች ነው።የተቀመጠችበት ድንጋይ ብቻ የተፈቀደላት እስኪመስል ለቀሪው ዓለም ጀርባ ሰጥታለች። ሴትነቷ በልብሷ ተሸፍኖ ሊቀር ሲዳዳው ይታያል_የሩቅያ። [ጠና ያለ ሰው፣ ሩቅያ፣ ጠፍጣፋ ድንጋይ ላይ፣ ከተራራው…
Read 219 times
Published in
ጥበብ
ከትላንት እስከ ዛሬ ባልተመቻቸ የአገራችን የስነጽሁፍ መስክ ላይ እየተጉ እምናነበውን ካላሳጡን እውቅ ደራሲያን ከቀዳሚዎቹ ቁንጮ ሆኖ የሚጠቀስ ነው - እንዳለጌታ ከበደ፡፡ በጋራ ከሰራቸው ውጭ በግሉ ያሳተማቸው አስራ ሶስት መጻሕፍቶቹ በተደጋጋሚ ታትመው በስፋት ተነበውለታል፡፡ ምናልባት ወደፊት ኢትዮጵያ ስለሚኖራት ስነጽሁፍ እንደነ-እንዳለጌታ ያሉ…
Read 203 times
Published in
ጥበብ
ስቅየት ተጠራቅሞ፣ እን‘ዳስም ሲያፍነኝ፣እንደ ማርያም መንገድ፣ መሿለኪያ የሆንከኝ፤ገነት እንድገባ፣ ትኬት የለገስከኝ፤…§አባቴ እዚህች ምድር ላይ ሳለ የሠራውም ሆነ የዘራው ሐጢያት አንድ ብቻ ነበር - እኔ። ባለ ቀይ ዳማ ፊቱ አባቴ፣ እስከ እስትንፋሱ ሕቅታ ድረስ ከእኔ ውጭ ሌላ ሕጸጽ አልነበረበትም:: §ሰዎች ስለ…
Read 3968 times
Published in
ጥበብ