ጥበብ

Saturday, 20 May 2023 21:23

ሩቅያ

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ከጤነኛው የሕይወት ዑደት ያፈነገጠች ነፍስ ይዛ ተቀምጣለች።ከክብ ውጭ እንዳለች ነጥብ ..ገለል ..ፈንጠር ብላ ትታያለች።እንባ ጨርሳ ደም እያነባች ነው።የተቀመጠችበት ድንጋይ ብቻ የተፈቀደላት እስኪመስል ለቀሪው ዓለም ጀርባ ሰጥታለች። ሴትነቷ በልብሷ ተሸፍኖ ሊቀር ሲዳዳው ይታያል_የሩቅያ። [ጠና ያለ ሰው፣ ሩቅያ፣ ጠፍጣፋ ድንጋይ ላይ፣ ከተራራው…
Rate this item
(0 votes)
 ከትላንት እስከ ዛሬ ባልተመቻቸ የአገራችን የስነጽሁፍ መስክ ላይ እየተጉ እምናነበውን ካላሳጡን እውቅ ደራሲያን ከቀዳሚዎቹ ቁንጮ ሆኖ የሚጠቀስ ነው - እንዳለጌታ ከበደ፡፡ በጋራ ከሰራቸው ውጭ በግሉ ያሳተማቸው አስራ ሶስት መጻሕፍቶቹ በተደጋጋሚ ታትመው በስፋት ተነበውለታል፡፡ ምናልባት ወደፊት ኢትዮጵያ ስለሚኖራት ስነጽሁፍ እንደነ-እንዳለጌታ ያሉ…
Rate this item
(2 votes)
ስቅየት ተጠራቅሞ፣ እን‘ዳስም ሲያፍነኝ፣እንደ ማርያም መንገድ፣ መሿለኪያ የሆንከኝ፤ገነት እንድገባ፣ ትኬት የለገስከኝ፤…§አባቴ እዚህች ምድር ላይ ሳለ የሠራውም ሆነ የዘራው ሐጢያት አንድ ብቻ ነበር - እኔ። ባለ ቀይ ዳማ ፊቱ አባቴ፣ እስከ እስትንፋሱ ሕቅታ ድረስ ከእኔ ውጭ ሌላ ሕጸጽ አልነበረበትም:: §ሰዎች ስለ…
Rate this item
(2 votes)
ንጉሳዊው ሥርዓት ከዙፋኑ ላይ አልወረደም፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካም ለትጥቅ ካልሆነ ለፓርቲ ትግል አልታደለም፡፡ በ1953 የመፈንቀለ መንግስት ሙከራ የተደረገባቸው ቀዳሚው ኃይለስላሴ ያንን ክፉ ቀን አስታውሰው አንፃራዊ ነፃነትን ይሰጣሉ ተብሎ ቢጠበቅም የሆነው ግን ተቃራኒው ነው፡፡ ንጉሳዊ አስተዳደሩ ፍፁም አምባገነናዊ እየሆነ ሔደ፡፡ ሜጫና ቱለማ…
Saturday, 13 May 2023 20:28

ሂሩት በቀለ (1935 - 2015)

Written by
Rate this item
(2 votes)
 ሂሩት በቀለ ከ50ዎቹ መጀመሪያ እስከ 80ዎቹ መጨረሻ ድረስ በጊዜው ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጥቂት ስመጥር የሴት አርቲስቶች መሐከል አንዷና ተወዳጅ ድምፃዊ ስትሆን፤ የግጥምና የዜማ ደራሲም ነች:: ሂሩት የተጫወተቻቸው ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃዎቿ አሁን ድረስ በህዝብ ዘንድ በጣም ተወዳጅና እንደውም ለብዙ አዳዲስ ወጣት ሴት…
Rate this item
(2 votes)
ርዕስ፡ ጠመንጃ እና ሙዚቃ ደራሲ፡ ይነገር ጌታቸው አሳታሚና አከፋፋይ ፡- ጠይም መጻሕፍት መደብር የገጽ ብዛት፡ 37መግቢያየኢትዮጵያ ሙዚቃን ረዥም ጉዞ ለተከታተለ እና ላስተዋለ ሰው፡ ሞያው ካለው የጠለቀ እና የተወሳሰብ ሀገራዊ እና ማህበረሰባዊ ቁርኝት አንፃር ታሪኩን በአንድ ሰድሮ ማስቀመጥ ምን ያህል አዳጋች…
Page 13 of 248