ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
 ቢሆን እንዳልነው፣ ጊዜና አጋጣሚው ፈቅዶ ባለፈው ሳምንት ያወሳነውን ጉዳይ እነሆ ዛሬም ልንቀጥልበት ሆነ፡፡ ባለፈው ሳምንት “የአማርኛ ፈጠራ ድርሰት አባቶች” በሚል ርዕስ ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ የመጀመሪያውን የአማርኛ ልቦለድ ድርሰት “ጦቢያ (ልብ ወለድ ታሪክ)ን” በመጻፍ፣ እንዲሁም ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም…
Rate this item
(5 votes)
 አዲስ አበባ ደረቅ ደሴት ናት (ደረቅ ወደብ ይባል የለ?) ዙሪያዋን አልጌ የለበሰ የሜዳ ባህር አለ። ገልጣጣ ገጣጣ፡፡ የሱሉልታ ሜዳ፣ የለገዳዲ ሜዳ፣ የገፈርሳ ሜዳ፣ የጫጫ ሜዳ … ከሜዳዎቹ ወዲህ የከተማዋ ድንበር ተራሮቿ ናቸው፡፡ የወጨጫ ተራራ፣ የየረር ተራራ፣ የእንጦጦ ተራራ፣ የየካ ተራራ፣…
Rate this item
(1 Vote)
 “ችግራቸው የቅርፅና የይዘት ነው”(ደራሲ ኃይሉ ፀጋዬ) የቴሌቪዥን ድራማዎች አልበዙም? መበራከታቸው በጥበቡ ላይ የሚያሳድረው አዎንታዊና አሉታዊ ተፅእኖ ይኖራል? እኔ በግሌ የቲቪ ድራማዎች በዝተዋል ብዬ አላምንም፡፡ እዚህ ጎረቤት ኬንያ፣ በቀን 4 ተከታታይ ድራማ ይታያል፡፡ በMBC 2 አረብ ሳት፣ ቀንና ሌሊት ፊልም ነው…
Rate this item
(2 votes)
የታዋቂው ገጣሚና ደራሲ በእውቀቱ ስዩም “ከአሜን ባሻገር” የተሰኘ አዲስ መፅሃፍ የመጀመሪያው 20ሺ ቅጂ በግማሽ ቀን ውስጥ ተሸጦ ማለቁን ምንጮች ለአዲስ አድማስ ገለፁ፡፡ ባለፈው ሰኞ ጠዋት ገበያ ላይ የዋለው መፅሀፉ፤ ከሰዓት በኋላ ተሸጦ እንዳለቀ ታውቋል፡፡ ሁለተኛው ህትመት ከአስር ቀናት በኋላ በድጋሚ…
Saturday, 06 February 2016 11:13

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
- እውነተኛ እጣ ፈንታችን ፍቅር ነው፡፡ የህይወትን ትርጉም ለብቻችን ፈልገንአናገኘውም - ከሌሎች ጋር ሆነን እንጂ፡፡ቶማስ ሜርቶን- እጣ ፈንታህ ቅርፅ የሚይዘው ውሳኔዎችንበምታሳልፍባቸው በምትወሰንበት ቅፅበቶችነው፡፡ቶኒ ሮቢንስ- እያንዳንዱ ሰው የራሱን እጣ ፈንታ የመወሰንመብት አለው፡፡ቦብ ማርሊ- እጣ ፈንታ የዕድል ጉዳይ አይደለም፡፡ የምርጫጉዳይ ነው፡፡ ቁጭ…
Rate this item
(2 votes)
ኮሜዲያን አለባቸው ተካ በድንገተኛ የመኪና አደጋ ህይወቱ ያለፈበት የ11ኛ ዓመት መታሰቢያ በዓል በነገው ዕለት ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ቲያትር አዳራሽ በተለያዩ ጥበባዊ ዝግጅቶች ይከበራል፡፡ የመታሰቢያ በዓሉ “አለቤ አንረሳህም” በሚል ቃል የኮሜዲያኑን ሥራዎች በመዘከርና በማስታወስ ይከበራል ተብሏል፡፡ የበዓሉ አስተባባሪ ደራሲ…