ጥበብ

Saturday, 26 September 2015 08:01

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለፊልም ስክሪፕት)- ከጥሩ የፊልም ፅሁፍ መጥፎፊልም መስራት እችላለሁ፤ከቀሽም የፊልም ፅሁፍ ግን አሪፍፊልም መስራት አልችልም፡፡ጆርጅ ክሉኒአንድን ፊልም እሰራለሁ ወይምአልሰራም ብዬ እንድወስንየሚያደርገኝ የፊልም ፅሁፉአይደለም፡፡ዣን ሉዊስ ትሪንቲኞንት- አሁን አሁን የታሸገበትን ፖስታበማየት ብቻ የፊልም ፅሁፉአሪፍ መሆንና አለመሆኑን ማወቅእችላለሁ፡፡ፒተር ኦ‘ቱሌ- የፊልም ፅሁፍ ከማንበቤበፊት ምንም አይነት…
Rate this item
(7 votes)
 የዛሬ 2 ሳምንት ከገጣሚ ወንድዬ ዓሊ ጋር ቀልጠፍ ያለች ቃለ - ምልልስ ጀምረናል፡፡ ውይይታችን ድንበር ሳይሻገር በሀገራችን ጥበባት ዙሪያ ሲሽከረከር ነበር፡፡ ዛሬም እዚሁ ሀገራችን፣ ይልቁንም በጥበባት ትኩስ ምጣድና እንጀራ፣ በፉንጋውና ቆንጆው፣ በአይነ ልሙና አይነ ኮከቡ ለጥበባችን እልፍኝ ድምቀት፣ ለዘመናችን ውበት…
Rate this item
(5 votes)
“ይሄው፤ ከመጠጥ ጋር ተቆራረጥኩ! ምንም…ም…ን…ም ነገር ከእዚህ በኋላ ወደ እሱ አይመራኝም፡፡ እራሴን ለመቆጣጠር ጊዜው አሁን ነው፤ በርትቼ መስራት አለብኝ…ደሞዝ ሲከፈልህ ደስተኛ ነህ፤ ስለዚህ እንቅልፍ ምቾት ሳትል በሀቀኝነት፣ ከልብህና በጥንቃቄ መስራት ይገባሀል፡፡ መለገም አቁም! ሳይሰሩ ደሞዝ መውሰድ ለምደሀል፤ ይህ ደሞ ወዳጄ…ትክክል…
Rate this item
(6 votes)
ሰሞኑን የዘመናትን ጫፍ የሚያንፀባርቁ ሁለት ታሪካዊ ፊልሞች አየሁ፡፡ አንዱ ሁለት ሺህ ዓመታት ሊያስቆጥር የሚዳዳው የይሁዲዎች ታሪክ ነው፡፡ ሌላኛው ሁለት ዓመት ሊደፍን ጥቂት የሚቀረው የአፍጋኖች ውጣውረድ፡፡ የመጀመሪያው ፊልም “ጆሴፈስ” የተሰኘ ይሁዲ የሮማ ታሪክ ፀሐፊ አንድ በጦርነት የጠፋችን ከተማ በታሪክ ለመከተብ የሚያደርገውን…
Rate this item
(3 votes)
 መግቢያአብነት ስሜ፣ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በነሐሴ 16 እና 23 ቀን 2007 ዓ.ም የወጣ “ወሪሳ-የዓለማየሁ ገላጋይ ትንቢታዊ ድምፆች” የተሰኘ ኂሳዊ ንባብ ማቅረቡ ይታወሳል። ለዚህ ጽሁፍ ምላሽ ነው ብለው ተስፋ በላይነህ የተባሉ ጽሑፍ አቅራቢ “አብነት ስሜ ራሱ ፈራጅ ራሱ ወራጅ” የሚል መጣጥፍ…
Rate this item
(6 votes)
የበዕውቀቱ ስዩም ግጥሞች የአማርኛን ግጥም አንዳንድ ወጣት ብዕሮች አስቀይመውታል። ቤት ለመታ፣ ከጫፉ ዜማ ላንጠባጠበ ስንኝ -ሳይመሰጡ- ወረቀታቸውን ይደቅናሉ። ፍም እኮ ጤዛ ያሰገዋል፤ ብዙዎቹ ፍምና ጤዛ ቀርቶ፥ ስጋት ሳይሆን ፍዝነትና የፈሰሰን ውሃ መርጠዋል። ይነበባል፤ ይረሳል። ጥቂት ወጣቶች ግን ብርቅ ናቸው፤ አንዱ…