ጥበብ

Saturday, 13 June 2015 15:31

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
ልክ ነገ እንደሌሌ ያህል አፍቅር፡፡ ነገ ከመጣ ደግሞ እንደገና አፍቅር፡፡ ማክስ ሉሳዶመልካም ትዳር የደግነት ውድድር ነው፡፡ ዲያኔ ሳውዬርደስተኛ ትዳር ሁልጊዜ አጭር የሚመስል ረዥም ጭውውት ነው፡፡አንድሬ ማውሮይስበጋብቻ ውስጥ ደስታን ማግኘት ሙሉ በሙሉ የዕድል ጉዳይ ነው፡፡ ጄን ኦዩስተን (Pride & Prejudice)“ፍቅር”፤ አንድ…
Rate this item
(7 votes)
በዘመናችን በሀሜት ጥርሶች ከሚዘለዘሉት ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ የረዥም ልቦለዶች ከንባብ አደባባይ - መጥፋት ነው፡፡ ልብ ሰቃይ ድርሰቶች፣ በምክንያት የተደረደሩ ትርክቶች … አበባ የሰኩ …ዕንባ ያንጠለጠሉ … ሽቱ ያርከፈከፉ … በክፋት የከረፉ ዝንጉርጉር የህይወት ትዕይንቶችን እያሳየ፣ የነፍስን ትርታ የሚያስደንስ የጥበብ ሙዚቃ…
Rate this item
(0 votes)
 የመጨረሻ ክፍልየዲሞክራሲያዊ እና የመሳፍንታዊ ሥርዓትበተቃራኒው፤ የዲሞክራሲያዊ ማህበረሰብ አባላት አንዱ ከአንደኛው ጋር ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ ናቸው። ሆኖም፤ አንዱ ለሌላኛው ሁልጊዜም እንግዳ ነው፡፡ ከእኩልነት ስርዓት መፈጠር ጋር፤ የድሮዎቹ ‹‹ሎሌ›› እና ‹‹ጌታ››ዎች አዲስ ሰውነት ይይዛሉ፡፡ አዲሱ ስርዐት የሁለቱን መደቦች ተነፃፃሪ ማኅበራዊ ቦታ እንዲቀየር…
Rate this item
(0 votes)
አንደኛ ዓመት ልደት! “በክረምት በሚያገኙት ዝናብ መሬታቸውን እያረሱ በእርሻ የሚተዳደሩ የገጠር ነዋሪዎች! ዝናቡ ጊዜውን ጠብቆ ባለመምጣቱ ብቻ ሳይሆን ሰማዩም ደመና አለመቋጠሩን ሲረዱ ለፈጣሪያቸው እግዚኦታ ሊያቀርቡ ቀጠሮ ተይዞ፣ ሁሉም የአባወራ ቤተሰብ እንዲገኝ ጥሪ ተደረገ፡፡ የሰማ ላልሰማ እየነገረ በቀነ ቀጠሮው ዕለት ብዙ…
Rate this item
(9 votes)
አጭር ዳሰሳ ‹‹ትንፋሼ ተቀርጾ ይቀመጥ ማልቀሻ ይህ ነው የሞትሁ’ለት የኔ ማስታወሻ›› በእርግጥም የጥላሁን ገሠሠ ማስታወሻ ትንፋሹ እና ከ50 ዓመታት በላይ የነገሠበት ሕያው ድምጹ ነው፡፡ ዘከሪያ መሐመድ ደግሞ ‹የጥላሁን ማስታወሻ ትንፋሹ ብቻ አይደለም› ብሎ የአንጋፋውን ሙዚቀኛ ታሪክ በ432 ገጾች ቀንብቦ አስነብቦናል፡፡‹‹ጥላሁን…
Rate this item
(7 votes)
ወቅቱ 1982 ዓ.ም ነው፡፡ ባህልና ስፖርት ጉዳይ ሚኒስቴር አንድ የሥነ-ፅሑፍና የቴአትር ስልጠና ለወጣቶች አዘጋጅቶ ነበር፡፡ እዚያ ስልጠና ላይ ገጣሚ ደበበ ሠይፉ ስለግጥም እንዲያብራራ ተጋብዞ መጥቷል፡፡ እንደሚመስለኝ ደበበ ያንን ሁሉ የሥነ-ፅሁፍ ሰልጣኝ አልጠበቀም፡፡ ገና እንደገባ ፊቱን አኮፋትሮ ተመለከተን፡፡ “ይሄ ሁሉ ምንድነው?”…