ጥበብ

Saturday, 25 October 2014 10:47

የፀሃፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
* ደራሲ ልብወለድ ሲፅፍ ህያው ሰዎችን መፍጠር አለበት፡፡ ገፀባህርያትን ሳይሆን ህያው ሰዎችን፡፡ ገፀባህርያት አስቂኝ ስዕሎች ናቸው፡፡ ኧርነስት ሄሚንግዌይ* የፃፍኩት ነገር ፅሁፍ ከመሰለ ደግሜ እፅፈዋለሁ፡፡ በእንግሊዝኛ የድርሰት አፃፃፍ ትምህርት ላይ የተማርነው ነገር የታሪኩን ድምፀትና ዜማ እንዲረብሽ አልፈቅድም፡፡ ኢልሞር ሊኦናርድ* መፃፍ፡፡ እንደገና…
Rate this item
(3 votes)
ሕፅንም ጭን እንጂ ባዶ ቦታ አይደለም!ባለፈው ሳምንት በወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ጥበብ አምድ ላይ “ምድጃ ዳር ፥ ለገላ ነው ለትዝታ?” በሚል ርዕስ አብደላ ዕዝራ በተባሉ ጸሐፊ የቀረበውን ጽሑፍ በጥንቃቄ አንብቤያለሁ፡፡ በጥንቃቄ ስል የአብደላን ጽሑፎች በፍቅር ስለማነብባቸው “ዛሬስ ምን አዲስ ነገር…
Saturday, 25 October 2014 10:35

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(5 votes)
(ስለአማች)አዎ፤ ህይወት የተሻለ ሊሆን ይችላል፡፡ ነገር ግን የከፋም ሊሆን ይችላል፡፡ አላመንሽኚም? እንግዲያውስ ከአማችሽ ጋር እንዳስተዋውቅሽ ፍቀጂልኝ፡፡ ጃሮድ ኪንትዝአማቴ በጣም ተናደውብኝ ሁለተኛ እንደማያናግሩኝ ምለው ተገዘቱ፡፡ እኔም ፈገግ አልኩና ፈጣሪ ላደረገልኝ ትንሽዬ ተዓምር ምስጋናዬን አቀረብኩ፡፡ ጃሮድ ኪንትዝከአማቴ ጋር ምንም ዓይነት በጎ ግንኙነት…
Rate this item
(1 Vote)
ባለ ታሪኩ በጣት ከሚቆጠሩ የጥንታዊ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ ጥናት ሊቃውንት አንዱና ግንባር ቀደም ናቸው፡፡ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ በአማርኛ፣ በግዕዝ፣ በኦሮምኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በአረብኛ፣ በጀርመንኛ፣ ወዘተ ቋንቋዎች የላቀ ችሎታ ያላቸው፣ በተለይም በሴሚቲክ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ ጥናት ወደር የማይገኝላቸው ብርቅዬ ኢትዮጵያዊ ናቸው፡፡ “የአባ…
Saturday, 25 October 2014 10:28

የህፃናት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ሞቶ ገዳይእግሬን ዛሬ ወስዶ - እጄን እያስቀረእያማ ሊበላኝ - ማሰቡ ካልቀረየግፍ ጥርሱ ገጦ----በኔ ጣር አጊጦ-----ይኖራል እንዳይል የአዳኜ ሹል ስልጣንአፈንድቼ እምጥል - ስለምሆን ቁንጣንቀስ በቀስ ስሞት እንዳይበዛ ነውሬ…፣ ባንዴ እሚሰለቅጥ - እዘዝልኝ አውሬ፡፡ ድኖ መግደል!አምና የዛሬ አመት - እሁድ አጠባብ ላይሳይፈልጠው…
Saturday, 25 October 2014 10:15

የህፃናት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የ4 ዓመት ህፃን ከእናቱ ጋር የፎቶ አልበም ሲመለከት ዓይኑ ነፍሰ ጡር ሆና የተነሳችው ፎቶ ላይ ያርፋል፡፡ ህፃን - ማሚ፤ ሆድሽ ለምን ትልቅ ሆነ?እናት - አንተ ሆዴ ውስጥ ስለነበርክ፡፡ ህፃን - ያኔ ውጠሽኝ የነበረ ጊዜ?***ሴትየዋ የ3 ዓመት ዕድሜ ካለው የልጅ ልጃቸው…