ጥበብ
ፍቅር እንደ ቫይረስ ነው፤ ማንም ሰው ላይ በማንኛውም ሰዓት ሊከሰት ይችላል፡፡ማያ አንጄሎወንዶችን ካልወደድሻቸው እላይሽ ላይ ይሰፍሩብሻል፤ የወደድሻቸው ስትመስያቸው ግን ከመቅፅበት ፊታቸውን ያዞሩብሻል፡፡ቢዮንሴ ኖውሌስፈፅሞ አፍቅራ የማታውቅ ሴት ጨርሶ ኖረች ልትባል አትችልም፡፡ጆን ጌይ(እንግሊዛዊ ገጣሚና ፀሃፌ ተውኔት)ለፍቅር መድሃኒቱ የበለጠ ማፍቀር ብቻ ነው፡፡ሔነሪ ብሮሜልምንጊዜም…
Read 5550 times
Published in
ጥበብ
ውድ እግዚአብሔር፡-እንስሳትም ግንኙነታቸው ከአንተ ጋር ነው ወይስ የራሳቸው እግዚአብሔር ሰጥተሃቸዋል?ናንሲ፤ የ5 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-እግዚአብሔር መሆንህን እንዴት አወቅህ?ሳሚ፤ የ6 ዓመት ህፃን ውድ እግዚአብሔር፡-የተለያዩ ሃይማኖቶች መፍጠርህ ደስ ይላል፡፡ አንዳንዴ ግን አይደባለቅብህም?አርኖልድ፤ የ6 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ህፃናቶች ከየት ነው የሚመጡት? ማሚ ሆድ ውስጥ ማን…
Read 2092 times
Published in
ጥበብ
የቤት ሆቨን የሙዚቃ ቅማሬ… የዳቪንቺ ቀለማዊ ህብርና መስህብ፣ የቶልስቶይ ድርሰት የነፍስ ጭፈራ፣ የዴቪድ ቶሩ የምድረ በዳ ምጥ፣ የሚካኤል አንጀሎ ምትሀታዊ ቅርፅ… የኤሚሊ ዲክንሰን ስንኞች ዳንስ… ሁሉ በየዘመናቸው ፍራሽ ዘርግተው፣ አጥር ገንብተው የተገኙ ዝንጉዎች ውጤት አይደለም። …. ይልቅስ ጥበባዊ ስልት አርግዘው፣…
Read 4521 times
Published in
ጥበብ
“እንሾሽላ”፣ “ኬር ይሁን”፣ “የአሜሪካ ዲቪ” በሚሉትና በሌሎች ተወዳጅ የጉራጊኛ ዘፈኖቹ የሚታወቀው ድምፃዊ ፈለቀ ማሩ፤ ላለፉት 10 ዓመታት በሙዚቃ ሙያ ቆይቷል፡፡ የሶዶ ጉራጌ ተወላጅ የሆነው ታዋቂው ድምፃዊ፤ ከሁለት ሳምንት በፊት ቤቱ ውስጥ በደረሰ ድንገተኛ የእሳት ቃጠሎ ሶስት ክፍል ቤቱን ጨምሮ ንብረቱ…
Read 2526 times
Published in
ጥበብ
Wednesday, 30 July 2014 07:51
“ትናንትን ናፋቂ” የሆነው “ሰው ለሰው” የቴሌቪዥን ድራማ
Written by ይትባረክ ዋለልኝ (Yetebarek@yahoo.com)
“…ሕይወት የበጋውን ወራት ለማሳለፍ እምድር ውስጥ እንደተቀበረ ህያው እንቁራሪት በረጅሙ አንቀላፍታ ትገኛለች፡፡ በሌላው አገር የምትፍለቀለቀው የምትንቦለቦለው ህይወት እዚህ እፎይ ብላለች… ሁሉ ወግ ነው፡፡ ወግ በልማድ ታስሯል፡፡ ልማድ የሚጥስ የለም፡፡ ለመጣስ የሚያስብ እንኳን የለም፡፡ ወግና ልማድ በሜዳዎቹና በተራሮቹ ላይ እንደረጋው አቧራ……
Read 3512 times
Published in
ጥበብ
የዳቦ ረሃብለ ከማጥፋት ይልቅ የፍቅር ረሃብ ለማጥፋት የበለጠ ያስቸግራል፡፡ ማዘር ቴሬዛ (ትውልደ አልባንያ ሮማኒያዊ ካቶሊክ መነኩሲት)ፍቅርን እንደማጣት አስፈሪ ነገር የለም፡፡ ሞት ከዚህም ይከፋል የሚሉ ዋሽተዋል፡፡ ካውንቲ ኩሌን (አሜሪካዊ ገጣሚ፣ ደራሲና ፀሃፌ ተውኔት)ለማፍቀር ፅናት ያላቸው ሰዎች ለስቃይም ፅናት ሊኖራቸው ይገባል፡፡ አንቶኒ…
Read 4974 times
Published in
ጥበብ