ጥበብ

Rate this item
(5 votes)
አራት ኪሎ ሥላሴ ቤተክርስቲያን ግቢ የሚገኘው የመቃብር ሥፍራ ባለፉት 70 ዓመታት የበርካታ ታዋቂ ኢትዮጵያዊያን የቀብር ሥነ-ስርአት ተፈጽሞበታል። አንጋፋው ደራሲ መስፍን ሀብተማርያምም አርፎበታል፡፡ ሕልፈቱንና የቀብር ሰዓቱን ደውሎ የነገረኝ አንድ ወዳጄ “መስፍን ስለራሱ የፃፈበትን መጽሔት ይዤልህ እመጣለሁ” ባለኝ መሠረት፣ ሥላሴ ቤተክርስቲያን ቀብር…
Rate this item
(5 votes)
በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን እንደተሳለ የተነገረለትና ፓሪስ ውስጥ ከሚገኘው ‘ሚዩዜ ዲ ኢሆሜ’ ሙዚየም እኤአ በ1989 የተሰረቀው የቅዱስ ዮሃንስን ምስል የሚያሳይ ጥንታዊ የኢትዮጵያ ስዕል፣ ከሰሞኑ ዱሮውት በተባለ አጫራች ድርጅት አማካይነት ማይሰን ፒያሳ ውስጥ በተዘጋጀ ጨረታ ለሽያጭ ቀርቦ መገኘቱን ዘ ፊጋሮ የተባለው…
Rate this item
(2 votes)
የጣሊያኗ ቬነስ በአንደኛ ደረጃ ተቀምጣለችዩኔስኮ በአለም ቅርስነት ከመዘገባቸው የኢትዮጵያ ቅርሶችና የቱሪስት መስህቦች መካከል የሚጠቀሱት ጥንታዊ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የሚገኙባት የላሊበላ ከተማ፣ ‘አንድ ሰው በህይወት ዘመኑ ሊያያቸው የሚገባቸው 50 ምርጥ የአለማችን ከተሞች’ በማለት ታዋቂው ሃፊንግተን ፖስት ጋዜጣ ከጠቀሳቸው ከተሞች ተርታ ተመደበች፡፡ጋዜጣው…
Rate this item
(0 votes)
ቢዮንሴ የመጀመሪያዋ ሆናለችዘፋኞች ዘንድሮም ቀዳሚነቱን ይዘዋል ታዋቂው ፎርብስ መጽሄት በየአመቱ እንደሚያደርገው ሁሉ ዘንድሮም በሙዚቃ፣ በፊልም፣ በስፖርት፣ በሞዴሊንግ፣ በስነጽሁፍና በሌሎች መስኮች ተሰማርተው የሚገኙ ስኬታማ የ2014 የዓለማችን መቶ ሃያላን ዝነኞችን ዝርዝር በሳምንቱ መጀመሪያ ይፋ አድርጓል፡፡ፎርብስ ለ15ኛ ጊዜ ያወጣው የዘንድሮው ዝርዝር እንደሚያሳየው፣ ታዋቂዋ…
Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የፒያኖ ተጫዋችና የሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ ‘ላቭ ኤንድ ፒስ’ የሚል ርዕስ ያለውን አዲስ የፒያኖ ሙዚቃ አልበሙን በዚህ ወር መጨረሻ አሜሪካ ውስጥ በሚያቀርበው ኮንሰርት ያስመርቃል፡፡በሜሪላንድ ቤተሳዳ ውስጥ በሚገኘው ‘ቤተሰዳ ብሉዝ ኤንድ ጃዝ ሱፐር ክለብ’ በሚከናወን ስነስርዓት የሚመረቀው አልበሙ፣ ቀረጻ ባለፈው…
Rate this item
(1 Vote)
የሰማይ ጠቀስ ተራሮች ግዝፈት፣ የረቀቀ የተፈጥሮ ሙዚቃ ስልት … የባህር ማዕበል ሰይፍና ሻኛ ኮርኳሪ የፍቅር ንዝረት ወዘተ… ተደምረው ከግጥም ጉልበት ስር ተንበርክከው ቢያለቅሱ እኛ የግጥም አፍቃሪዎች ጠጠር በእምባ ነክረን እንኳ ብንቃመስ እምቢ የሚል ልብ ያለን አይመስለኝም! በወንጌላዊው ዮሐንስ የራዕይ መጽሐፍ፣…