ጥበብ
የሴትን ልብ ለማግኘት እርግጠኛው መንገድ ተንበርክኮ ማለም ነው፡፡ ዳግላስ ጄሮልድ (እንግሊዛዊ ፀሃፌ ተውኔት)ማናቸውንም የፍቅር ጉዳዮች አላስታውስም። ሰው የፍቅር ጉዳዮችን በምስጢር ነው መያዝ ያለበት፡፡ ዋሊስ ሲምፕሰን (ትውልደ-አሜሪካ እንግሊዛዊ መኳንንት)መጀመሪያ ማፍቀር እንጂ መኖር አልፈልግም፡፡ መኖር የምሻው እግረመንገዴን ነው፡፡ ዜልዳ ፊትዝጌራልድ (አሜሪካዊ ፀሃፊ)ከሁሉም…
Read 3705 times
Published in
ጥበብ
በአጠቃላይ ጥበበኞች ናቸው - የዚያ ሰፈር ልጆች፡፡ ጥበበኞች እና ድሆች:: ድሮም ጥበበኞች ነበሩ ለማለት ግን አይቻልም፡፡ ለአንድ ሰሞን ነው ንሸጣው የሚጠናወታቸው፡፡ ያ ሰሞን ሲያልፍ ወደ ሌላ ተቀይረው ይገኛሉ፡፡ ሁሉንም ነገር መሆን ይችላሉ፤ ንሸጣው ሲጠናወታቸው፡፡ ከዚህ በፊት የፎርጅድ ሰራተኛ ሆነው ነበር፡፡…
Read 1685 times
Published in
ጥበብ
(ስለጋብቻና ፍቺ)አባት ለልጆቹ ሊያደርግ የሚችለው ትልቁ ነገር፣ እናታቸውን ማፍቀር ነው፡፡ ቴዎዶር ኼስበርግ ሰዎች በትዳር የሚዘልቁት፣ ስለፈለጉ ነው እንጂ በሮች ስለተቆለፉባቸው አይደለም፡፡ ፖል ኒውማን ፍቺ አካልን እንደመቆረጥ ነው፡፡ አንዳንዴ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል፡፡ ከተቻለ ግን ባይሆን ይመረጣል፡፡ ምክንያቱም ዘላቂ አካል ጉዳተኝነትን ያስከትላል፡፡ቢል…
Read 1683 times
Published in
ጥበብ
ግንቦት 9 ቀን 2006 ዓ.ም በወጣው የጋዜጣችሁ ዕትም፣ ጤና ዓምድ ላይ “የጥርስ ህክምና ክሊኒኮች በአሳሳቢ ደረጃ ላይ ናቸው ተባለ” በሚል ርዕስ ያወጣችሁትን ዘገባ የኢትዮጵያ የጥርስ ህክምና ባለሙያዎች ማህበር ተመልክቶታል፡፡ በጥርስ ህክምናም ሆነ በየትኛውም የህክምና ዘርፍ ያሉ ጉድለቶችን በማሳየት እርምት እንዲደረግና…
Read 2121 times
Published in
ጥበብ
“በሬዲዮ ድራማና ሙዚቃ የምናውቃቸውን እነ እሙዬን፣ እነ ሚሚን… በአካል በማየታችን በጣም ተደስተናል፤ በጣም ነው የምንወዳቸው’ኮ”“እነዚህ ሴት ልጆች በራዲዮ ድራማና ሙዚቃ የሚያስተላልፉት መልእክት ቀላል እንዳይመስልህ። እኔማ፣ ምነው ቀደም ባሉ ነው ያልኩት፡፡ በልማዳዊ ጎጂ ባህል ተሽብቤ ሁለቱን ሴት ልጆቼን ለጥቃት መዳረጌ፣ አሁን…
Read 2975 times
Published in
ጥበብ
“ሙዚቃና ዳንስ ብወድም ትምህርቴን አልረሳም”ገና የ8 ዓመት ህፃን ናት፡፡ ከኮንሶ ሙዚቃ ክሊፖች ላይ ጠፍታ አታውቅም፡፡ በኮንሶ ባህላዊ አለባበስ ደምቃ የኮንሶን ባህላዊ ጭፈራ ስታስነካው አይን ታፈዛለች፡፡ መልካምነሽ የአንደኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን የኮንሶ ሁለተኛ አመታዊ የባህል ፊስቲቫልን ለመታደም ኮንሶ በነበርኩ ጊዜ አገኘኋትና…
Read 2737 times
Published in
ጥበብ