ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ታዋቂው የፒያኖ ተጫዋችና የሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ ‘ላቭ ኤንድ ፒስ’ የሚል ርዕስ ያለውን አዲስ የፒያኖ ሙዚቃ አልበሙን በዚህ ወር መጨረሻ አሜሪካ ውስጥ በሚያቀርበው ኮንሰርት ያስመርቃል፡፡በሜሪላንድ ቤተሳዳ ውስጥ በሚገኘው ‘ቤተሰዳ ብሉዝ ኤንድ ጃዝ ሱፐር ክለብ’ በሚከናወን ስነስርዓት የሚመረቀው አልበሙ፣ ቀረጻ ባለፈው…
Rate this item
(1 Vote)
የሰማይ ጠቀስ ተራሮች ግዝፈት፣ የረቀቀ የተፈጥሮ ሙዚቃ ስልት … የባህር ማዕበል ሰይፍና ሻኛ ኮርኳሪ የፍቅር ንዝረት ወዘተ… ተደምረው ከግጥም ጉልበት ስር ተንበርክከው ቢያለቅሱ እኛ የግጥም አፍቃሪዎች ጠጠር በእምባ ነክረን እንኳ ብንቃመስ እምቢ የሚል ልብ ያለን አይመስለኝም! በወንጌላዊው ዮሐንስ የራዕይ መጽሐፍ፣…
Rate this item
(0 votes)
የታዋቂው ድምጻዊ ቦብ ዳይላን አንድ የዘፈን ግጥም፣ ሰሞኑን ሱዝቤይ በተባለው አለማቀፍ አጫራች ኩባንያ አማካይነት ለጨረታ ቀርቦ 2 ሚሊዮን ዶላር በመሸጥ ክብረወሰን ማስመዝገቡን ቢቢሲ ዘገበ፡፡ከቦብ ዳይላን ታዋቂ ስራዎች አንዱ የሆነው ‘ላይክ ኤ ሮሊንግ ስቶን’ የተባለው ዘፈን ግጥም፣ በራሱ በድምጻዊው የተጻፈ ሲሆን፣…
Saturday, 28 June 2014 11:49

የጸሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ሂስና ሃያስያን)ሃያሲ ማለት መንገዱን የሚያውቅ ነገር ግን መኪና ማሽከርከር የማይችል ሰው ነው፡፡ ኬኔዝ ቲናን (እንግሊዛዊ የትያትር ሃያሲ)ፊልሞቼን የምሰራው ለህዝቡ እንጂ ለሃያስያን አይደለም፡፡ ሴሲል ቢ.ዲ.ሚሌ (አሜሪካዊ የፊልም ፕሮዲዩሰርና ዳይሬክተር)ነፍሳት የሚነክሱን ለመኖር ብለው እንጂ ሊጎዱን አስበው አይደለም፡፡ ሃያስያንም እንደዚያው ናቸው፤ ደማችንን…
Rate this item
(0 votes)
በ1990ዎቹ “እፍታ” በሚል ርዕስ በተከታታይ ለንባብ ከቀረቡት ጥራዞች በአንዱ፤ ስለ አሜሪካ አገር የተፃፈ የጉዞ ማስታወሻ ማንበቤ ትዝ ይለኛል፡፡ በዚያ ጽሑፍ ላይ አሜሪካዊያን “አገራቸው፣ ሰዋቸው፣ ሕንፃዎቻቸው፣ መንገዳቸው፣ ሀሳባቸው…” በአጠቃላይ ሁሉ ነገራቸው ትላልቅ መሆኑ እንዳስገረመ ፀሐፊው ይገልፃል፡፡ እኔም ባለፈው ሳምንት ከ6 ኪሎ…
Rate this item
(0 votes)
“በጨለማ ውስጥ ያለች ኮከብ በሩቁ ታበራለች”ድምፃዊ አብርሀም ገብረመድህን “ማቻ ይስማአኒ ሎ” (ምቾት ይሰማኛል እንደማለት ነው) የሚል አልበም በቅርቡ ለአድማጮች ጆሮ አድርሷል፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ኤልሳቤት እቁባይ ከድምፃዊው ጋር በአልበሙና በአጠቃላይ የሙዚቃ ስራው ዙሪያ አጭር ቃለምልልስ አድርጋለች፡፡አሊብራን ከነነፍሱ ነው የምወደው፣ ዘፈኖቹን…