ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ጸሐፊ ሌሊሳ ግርማ ሚያዝያ 8 ቀን 2006 ዓ.ም በታተመው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላይ የተዋናይ ግሩም ኤርሚያስን ጉዳይ መርምሮ ብይን የመስጠት ስልጣኑ ያለው ማህበረሰብ ሳይሆን ጥበብ ነው የሚል አቋሙን አስነብቦናል። በትንታኔው መሠረት ማንኛውም ከያኒ በስተመጨረሻ ጥበብን እስከወለደ ድረስ እንዳሻው ሊማግጥ ይቻለዋል።…
Rate this item
(1 Vote)
በሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም መግቢያ ላይ በመዲናችን አንድ መጽሐፍ ለምረቃ በቅቶ ነበር፡፡ ቦታው በብሄራዊ ቤተ-መዛግብትና ቤተ-መፃህፍ አዳራሽ ውስጥ ነበር፡፡ የመጽሐፉ ርዕስ “ኢትዮ-ኤርትራ የቀን ግርዶሽ” የሚል ነው፡፡ በመጽሐፉ ምረቃ ላይ ለመገኘት የቻልኩት በአንድ ጓደኛዬ ጥቆማ መሰረት ነበር፡፡ የመጽሐፉ ጸሐፊ ተስፉ (ኢትዮጵያ)…
Saturday, 19 April 2014 12:47

የቀልድ - ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
እንደ አረቄ ጠርሙስ መጠጥን ታግሶ የሚያስቀምጥ የለም። * * *አንድ ሰካራም አንድ ማስታወቂያ ሰሌዳ ፊት ለፊት ቆሞ፤ “አይቻልም! በጭራሽ አይቻልም!” እያለ ያልጎመጉማል። አንድ ፖሊስ ያዳምጠው ነበረና፤ “ምንድን ነው የማይቻለው” ሲል ይጠይቀዋል። ሰካራሙም፤ “ተመልከት ምን እንደሚል” እያለ ወደ ሰሌዳው ያሳየዋል -…
Rate this item
(0 votes)
ግሩም ኤርሚያስ በ “ሰይፉ ፋንታሁን ሾው” ላይ ቀርቦ የነበረበትን “አወዛጋቢ” ፕሮግራም እኔ አልተከታተልኩትም። ባልከታተለውም ጉዳዩ ተብራርቶልኛል። አርቲስቱን ወይንም የፕሮግራሙን አዘጋጅ ከተቹት መሀል የቴዎድሮስ ተ/አረጋይን መጣጥፍ አንብቤአለሁ። የሱንም ያነበብኩት፣ ጉዳዩን ከተለመደው የማውገዝ ነሲባዊነት ከፍ ባለ እይታ መንዝሮ ቅድመ መጠይቆችን ያቀርባል ብዬ…
Rate this item
(5 votes)
የመጽሐፉ ርዕስ - ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር የገፅ ብዛት - 705 የታተመበት ዘመን - እ.ኤ.አ 2012 አታሚ - ናፍቆት ኢትዮጵያ መጋዚን ጸሐፊ - ብ/ጄኔራል ውበቱ ፀጋዬ የሽፋን ዋጋ - 30 ዶላርመቅድመ ኩሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባለፈው መንግሥት የኢትዮጵያን…
Rate this item
(16 votes)
ባለፈው ሳምንት የአንጋፋው የማስታወቂያ ባለሙያ የአቶ ውብሸት ወርቃለማሁ የሕይወት ታሪክ መጽሐፍ፤ ሚያዝያ 2 ቀን 2006 ዓ.ም በሒልተን ሆቴል ሲመረቅ ከተገኙት እንግዶች አንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሀኖም ለምሽቱ ልዩ ውበት ሰጥተውት ነበር። ሚኒስትሩ ንግግር አዋቂ ብቻ ሳይሆኑ እየቀለዱ ቁም…