ጥበብ

Rate this item
(12 votes)
አንበሳ የኢትዮጵያዊነታችን ትልቅ መገለጫ ነው በሽያጭ የኦሮምኛ ዘፈኖችን የሚወዳደራቸው የለምዝነኛው ድምጻዊ ታደለ ሮባ በቅርቡ “ምስጋና” የተሰኘ አዲስ አልበም አውጥቷል፡፡ ከሙያ ባልደረባው ብርሃኑ ተዘራ ጋር 4 አልበሞችን ቢያወጣም ሙሉ አልበም ለብቻው ሲያወጣ ግን የአሁኑ የመጀመሪያው ነው፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አበባየሁ ገበያው…
Rate this item
(6 votes)
ባለፋት አምስት ዓመታት ሦስት የግጥም መጻሕፍትን አሳትሟል - “እውነትን ስቀሏት” በ2001 ዓ.ም፣ “ከፀሐይ በታች” በ2004 ዓ.ም እና “ጽሞና እና ጩኸት” በያዝነው ዓመት፡፡ ሦስተኛው መጽሐፉ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በጣይቱ ሆቴል ጃዝ አምባ አዳራሽ በተመረቀበት ወቅት በመድበሉ ላይ ዳሰሳ ያቀረቡት፣ መምህርና ሐያሲ…
Rate this item
(3 votes)
የመጽሐፉ ርዕስ ….የግንኙነት ጥበብ ሥነ - ልቦናዊ ገፅ ደራሲ…ፀሐዬ አለማ የገጽ ብዛት…..169 የዚህ መጽሐፍ ፍሬ ጉዳይ አንድ ዶክተር ኤሪክ በርንስ የተባሉ የሥነ-ልቦና ተመራማሪ፣ የቀነበቡትን አዲስ ዓይነት ትንታኔ ለኢትዮጵያውያን አንባቢዎች ጭብጡን ለማስያዝ ነው ብዬ አስባለሁ፡፡ ንድፈ-ሀሳቡን መሬት ለማስያዝ ማለት ነው፡፡ የደራሲውን…
Rate this item
(3 votes)
ሰሞኑን በጐንደር ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ የተለያዩ ዝግጅቶች ተካሂደዋል፡፡ ዓመታዊው “የባህል ሳምንት” አካል የሆነው የባዛር ዝግጅት ተጠቃሽ ነው፡፡ ባዛሩን ስጐበኝ ነበር የጐንደር እህት ከተማ ከሆነችው የፈረንሳይዋ ቬንሰን ከተማ ጥልፍ ለመማር የመጣውን የ21 ዓመት ፈረንሳዊ ወጣት ያገኘሁት፡፡ እድሪያን ይባላል፡፡ እንዴት ወደ…
Rate this item
(1 Vote)
የመቃብር ላይ ጽሑፎች - 1በድንጋይ ላይ የተቀረፁፓት ስቲል እዚህ አርፏል፡፡ ይህ እውነት ነው። ማን ነበረ! ምን ነበረ! ምን ይፈይዳል? በቃ እሱ እዚህ አርፏል፡፡ ምክንያቱም ስለሞተ፡፡ ሌላ አዲስ ነገር የለም፡፡የመቃብር ሀውልቴ ፊት ለፊት ቆማችሁ ይህን ጽሑፍ ለምታነቡ ሁሉ! ጨካኙ ሞት እኔን…
Rate this item
(25 votes)
‘አንጀሊና ጆሊ’ የሚለው ስም፣ አሁንም ከኢትዮጵያ ጋር ተያይዞ ተነሳ፡፡ አሁንም በስፋት ተዘገበ፣ በብዙዎች ተሰማ፣ ብዙዎችን አነጋገረ፡፡ አሁን ይሄን ታዋቂ ስም ከኢትዮጵያ ጋር አያይዞ ያስነሳው፣ ያ የፈረደበት ማደጎ አይደለም፡፡ በሁለቱ መካከል ትስስር የፈጠረችው፣ ከአመታት በፊት ወደ አሜሪካ በማደጎ የተወሰደችው ዘሃራ አይደለችም…