ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
የቋንቋው ሊቅ፣ የቃላት መዝገቡዶ/ር አምሳሉ አክሊሉ “ጥሩ የአማርኛ ድርሰት እንደምን ያለ ነው?” ብለው ጠይቀው ነበር። በርሳቸው አጠያየቅ መንገድ “ጥሩ የቋንቋ ሊቅ እንደምን ያለ ነው?” ስንል የእኛ መልስ “እንደ ዶክተር አምሳሉ አክሊሉ ያሉ” ይሆናል፡፡ መቸም የቋንቋን ነገር እጥግ ድረስ የተከታተሉ ሰዎች…
Rate this item
(15 votes)
በኢትዮጵያ እንደ አበባ ከፈኩት ጥበባት ውስጥ አንዱና በሌላው አገር የሌለው የግዕዝ ቅኔ መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ጥንታዊ የሥነ ጽሑፍ ታሪክ፣ በግዕዝ ተገጥሞ የሚቀርብ ሥራ ቅኔ መሰኘቱ የረቀቀና የመጠቀ ሐሳብ እጥፍ ድርብና መንታ ፍልስፍና ስለሚተላለፍበት ነው፡፡ ይህም ማለት ቅኔ የራሱ መነሻ…
Rate this item
(1 Vote)
ስለነገርየው በማጥናት መተንተን አንድ ነገር ነው፡፡ “አናሊሲስ” ይባላል፡፡ የተጠናውን እና የተተነተነውን ነገር ወስዶ በሌላ የተጠና እና የተተነተነ ነገር ላይ መደመር ደግሞ ለላ ነገር ነው፡፡ መደመሩን “ሴንቴሲስ” ይሉታል፡፡ ለምሳሌ 1 + 1 = 2 “አንድ” ቁጥር ምንን እንዳሚወክል አናውቅም፡፡ “አንድ ሰው”…
Rate this item
(4 votes)
አፍሪካዊያን በሕይወት ጉዞ ውስጥ ያለፉበትን ሂደት በመመርመር ፍልስፍናዊ ትንታኔዎችን በመጻፍ የሚታወቀው የሞርጋን ዩኒቨርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ ፀናይ ሠረቀ ብርሃን፤ የአውሮጳ ፈላስፋዎች ለቀሪው የዓለም ክፍል ያላቸውን እይታ ይተቻል። የአውሮጳ አዙሪት ማለት ፣ድንበር አልባ የሆነ በዘመናዊነት አስተሳሰብ ውስጥ ስር የሰደደ የተሳሳተ የራስ ግምት…
Rate this item
(2 votes)
ከጥንተ ሲናዊው የፊንቃውያኑ ፊደል ተገኝቷል፤ ከፊንቃውያኑ ካድመስ የተባለው ሰዋቸው ግሪኮች ፊደላቸውን ሰጥቷቸዋል፡፡ በሌላ በኩል (ኤትሩስካኖች) የተባሉ በሮም ሰሜናዊ ክፍል የሰፈሩ ነገዶች ነበሩ። እነሱም “ኤትሩስካን” የተባለ ፊደል ነበራቸው። ከግሪክ እና ወይም ከኤትሩስካን የላቲን ፊደል ተወልዷል፣ ከላቲን ደግሞ የዛሬዎቹ አውሮጳውያን ቋንቋዎች ለሁሉ…
Rate this item
(2 votes)
“መድረክ መቅደስ ነው፤ ካህናቱም ተዋንያኑ” የሼክስፒር ዝነኛ አባባል የዘወትር የክህነት ሥርአት አይታጐልም፤ ነውር ነው፤ ጫን ሲልም ሃጢያት ነው፡፡ ከህዝብ (ከተደራሲያን) የተለዩ (የተቀደሱ) ካህናት (ተዋንያን) የመለየታቸው ግብ እና ምስጢር በመቅደሱ ዘወትር እንዲያገለግሉ፣ ከእለት ተእለት የኑሮ ውጣ ውረድ ተለይተው ለመረጣቸው ህዝብ ዘወትር…