ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
“አንተ አስተካክለህ ጥራው እኛ እንነዳዋለን” … የሚለውን ዘመነኛ የቀልድ መቋጫ ሳትሰሙ የቀራችሁ አይመስለኝም፤ ሳትሰሙ ከቀራችሁ የሚያሰማችሁ ቀልደኛ ፈልጉና ለመስማት ያብቃችሁ፡፡ “የጐጊንን ስዕል ፓሪስ ሙዚየም ገብቼ ተመልክቼዋለሁ” … አላችሁ እንበል አንድ ኋላቀር የሚመስል ሰው፡፡ እናንተስ ለፉክክር መች ታንሱና! … ኋላ አልቀረሁም…
Rate this item
(0 votes)
ከትርዒት መጀመሪያ ሰአት በፊት ያለው የዝግጅት ጊዜ ሰፊ ነው፡፡ በእለቱ ትርዒት ላይ የማይሳተፍ ማንም ሰው ወደ መድረክ ጀርባ እንዲገባ አይፈቀድለትም። ተዋንያኑ በመልበሻ ክፍላቸው ውስጥ ሽር ጉድ ይላሉ፡፡ ሲገናኙ ተቃቅፈው ይሳሳማሉ፤ ከዚያም ለየብቻ ይንሾካሾካሉ፤ ሁሉም ከደረሱ በኋላ በአንዱ ሰፊ ክፍል ውስጥ…
Rate this item
(5 votes)
የቀድሞ ስራዎቹን የያዘ አልበም ይወጣል“አንዲት ሙዚቃ ከጭንቅላቴ ብትወስዱ እንጣላለን”-አሊ ቢራ /ለአንጎል ቀዶ ህክምና ሀኪሞቹ የተናገረው/ በአንጎል የቀዶ ህክምና ከህመሙ ያገገመው አንጋፋው የኦሮምኛ ሙዚቃ አቀንቃኝ አሊ ቢራ፤ ሙዚቃ የጀመረበት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በቅርቡ በአገር ውስጥና በውጭ አገራት በሚዘጋጁ የሙዚቃ ኮንሰርቶችና…
Rate this item
(7 votes)
ባለፈው ሳምንት አሜሪካ በነበርኩበት ጊዜ በላስቬጋስ የታወቀ ሆቴል ውስጥ የፋሺን ዲዛይን ስራዎቿን ስታቀርብ ያገኘኋትን ፍሬህይወት የተባለች ኢትዮጵያዊ ዲዛይነር በቃለ ምልልስ መልክ አስተዋውቄአችሁ ነበር፡፡ ዛሬ ደግሞ በኒው ኦርሊንስ፣ ጃክሰን ጐዳና ላይ ከበርካታ ዝነኛ ሠዓሊያን ጋር ሥዕል ሲስል ያገኘሁትን ኢትዮጵያዊ ሰዓሊ አስተዋውቃችኋለሁ፡፡…
Rate this item
(5 votes)
በ”የሕልም ሩጫ” ሲታወሱበ1895 ዓ.ም በ12 ዓመቴ ከአዲስጌ አዲስ አበባ መጥቼ ከዚህ ዓለም እሽቅድምድም ገባሁ። አንዱ ሲሾም ሌላው ሲሻር፣ አንዱ ሲታሰር ሌላው ሲፈታ፣ አንዱ ሲሞት ሌላው ሲተካ በማየት የዚህን ዓለም እሽቅድምድም ትግል አጠና ነበር፡፡ በ1895 ዓ.ም የምኒልክ ትምህርት ቤት ሲከፈት (ትምህርት…
Rate this item
(2 votes)
በአሜሪካዊ የሃይማኖት ሰባኪ እና ጥናታዊ ፊልም ሠሪ ጂም ራንኪን “ጂሰስ ኢን ኢትዮጵያ” በሚል ርእስ በአሜሪካ ውስጥ የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ በ2005 ዓ.ም ተተርጉመው በአማርኛ ከቀረቡ መጽሐፎችም አንዱ ነው፡፡ ብዙ አንባቢዎች የትርጉም ሥራዎችን ያለማንበብ አቋም የያዙትን ምክንያት በሚገባ ማሳየት የሚችል ከመኾኑም በላይ፤…