ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
ክፍል ሁለት፥ በጥሞና ስለአራት ግጥሞች ፩ ሀገርህ ናት በቃ ! አያሌ ገጣሚያን ሀገር ስትፈካ፣ ሀገር ስትፋቅ፣ ገሃድ ሲገጣጠብ ወይም ሲያብረቀርቅ ግለሰቡ እኔ ምን አገባኝ የመሰለ ገለልተኝነት እንዳይጠናወተዉ ተቀኝተዋል:: ስለ አገር ያልፃፈ የአማርኛ ገጣሚ የለም:: ብዙዎቹ በፍቅር በናፍቆት፣ ጥቂቶቹ እየረገሟት፤ እንደ…
Rate this item
(7 votes)
ሂሳዊ ንባብ የአማርኛ ግጥም ህትመት ቢበራከትም፣ ዘመን ተሻግሮ የሚፈካዉ በቁጥር ነዉ:: እየዘገበ ቤት የሚመታ፣ ቋንቋዉ የማይናደፍ፣ እሳቦቱ ወድያዉኑ የሚነጥፍ ግጥም አቅም ያንሰዋል:: አሰልቺና ደነዝ በመሆኑም የጥሞናን ጊዜ ሲያመክን ለገጣሚዉ አይሰቅቀዉም:: በአንፃሩ ጥቂቶች የሚመስጥ፣ የሚያባንን፣ እያደረ ከአዕምሯችን የሚንቀለቀል ግጥም ለኩሰዋል:: የነብይ…
Rate this item
(2 votes)
ጋዳፊ ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትገነጠል በስውር ተንቀሳቅሰዋል ለአፍሪካ ህብረት 50ኛ ዓመት የወርቅ ኢዮቤልዩ በዓል ከተሰናዱ ዝግጅቶች መሐል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኢትዮጵያ ጥናት ተቋም ሙዚየም ውስጥ የቀረበው የፎቶግራፍ፣ የስዕል፣ የቅርፃ ቅርጽና የተለያዩ አልባሳት ኤግዚቢሽን አንዱ ነበር። የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ከመመሥረቱ አራት ዓመት…
Rate this item
(2 votes)
አሜሪካዊው ሃያሲና ደራሲ ጆን ሄርሴይ ልቦለድን ከ-ኢልቦለድ ጋር አነጻጽረው በሰጡት አስተያየት ጽሁፌን ባሟሽ ደግ ይመስለኛል፡፡ “Novel of the Contemporary History” በሚል ጽሁፋቸው እንዲህ ይላሉ “ድርጊት ከልቦለድ ይልቅ እንግዳ ነው፤ልቦለድ ግን ከእውነታ ይልቅ ጡንቻማ ነው…ድርጊቶች ብኩን ናቸው፤እንደ ቢራቢሮ አሊያም እንደ ጉንዳን…
Rate this item
(24 votes)
ከሁለት ወር በፊት መጋቢት ላይ ነበር “የተቆለፈበት ቁልፍ” የተሰኘው የዶ/ር ምህረት ደበበ ገ/ጻዲቅ ረዥም ልቦለድ መጽሐፍ አንባቢያን እጅ የገባው፡፡ መቼቱን በአገር ውስጥና በባህር ማዶ ያደረገው ልቦለድ፤ በ439 ገፆች የተቀነበበ ሲሆን ደራሲው የአእምሮ ህክምና ስፔሺያሊስትነት ደረጃ የደረሱት ትምህርታቸውን በአገር ውስጥ በባሕር…
Rate this item
(2 votes)
ሠዓሊ ማህሌት እቁባይ ትባላለች፡፡ ኑሮዋ በሀገረ ኖርዌይ ነው፡፡ እዚያ ለሰባት ዓመታት የሥዕል ሙያን አጥንታ በማስትሬት ዲግሪ ተመርቃለች፡፡ ሥዕል ከማስተማር ይልቅ ፋብሪካ ውስጥ የጉልበት ሥራ ስሰራ ነው ለሥዕል የምነሳሳው የምትለው ሰዓሊዋ፤ ባለፈው ቅዳሜ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጥበባት ትምህርት ቤት የተለያዩ…