Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ አንድ ቱባ የመንግስት ባለስልጣን “የሁለት ምርጫዎች ወግ” የሚል ቱባ መጽሐፍ ጽፈዋል - የታዋቂውን እንግሊዛዊ ደራሲ ቻርለስ ዲከንስን እውቅ መጽሐፍ “A Tale of Two Cities” ወይም “የሁለት ከተሞች ወግ” ርዕስን በመዋስ፡፡ እኔም የዚህን እውቅ መጽሐፍ ርዕስ ተውሼ፣ ይችን ሀይ ባይ…
Rate this item
(0 votes)
“በቅሎሽ ተቃጠለብሽ ማለትን ሰማሁ፡፡ አንቺ ግን መቼም አትወጅም፡፡ በቅሎዬ ተቃጠለብኝ ብለሽ ሳትልኪብኝ ቀረሽ፡፡ የአፈ ንጉሥ ነሲቡ በቅሎም ተቃጥሏል የሚሄድበት በቅሎ አጥቶ እየታዘለ ቢመጣልኝ እወድ ነበር፡፡ አሁንም እርጥባን ማለፊያ በቅሎ ሰድጀልሻለሁ፡፡ ለአፈ ንጉሥ ነሲቡ ያዋስሽው እንደሆነ እንኳን በቅሎዋን አገርሽንም እነቅልሻለሁ፡፡ ኮርቻ…
Monday, 05 March 2012 14:42

ስብሃት ደህና ሁን!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ኢትዮጵያ ሰሞኑን ካጣቻቸው ጽኑ አገር ወዳድ ምሁር ልጆችዋ አንዱ ስብሃት ገብረእግዚአብሔር ነው፡፡ ስብሃት ደራሲ፣ ጋዜጠኛ፣ በንባብ ብዙ ዕውቀት ያካበተ፣ ለዕውቀት የኖረ፣ በጽሑፎቹ አያሌ አዳዲስ ትምህርቶችንና ዕውነቶችን በሰላ ብዕር የሚገልጽ ሰው ነበር፡፡ በንባብ ያከበተው ዕውቀት ወጣቱን ብቻ ሳይሆን እንማር ካልን በርሱ…
Monday, 05 March 2012 14:39

የቤት ውስጥ ጥቃት ምንድነው?

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ጾታዊ ጥቃት ማለት ማንኛውም በማህበረሰቡ ውስጥ ያለውን የስርዓተ ጾታ ያልተማከለ (የኃይል/የስልጣን) ግንኙነት በመመርኮዝ በሌላው ላይ የሚደርስ ጉዳት/ጥቃት ወይም ማስፈራራት ነው፡፡ በርካታ አዋቂ ሴቶችና ሴት ሕጻናት የጸታ መድልዎ በሚደረግባቸው ማህበረሰቦች ውስጥ የሚገኙ ከመሆናቸው የተነሳ በአብዛኛው በእነሱ ላይ የሚደርሱ ጥቃቶች ወይም የሃይል…
Rate this item
(0 votes)
አንድ የሀገራችን ውድ ሃያሲ ስለዘመኑ ግጥሞች አንሥቶ ሲናገር “… የሚያሣዝነኝ፣ ፍሬ ያላቸውም በገለባዎች መዋጣቸው ነው፡፡” ማለቱ ዛሬም ይገርመኛል፡፡ ስለ ግጥም ብዙ ጊዜ በዚሁ ጋዜጣ ላይ ፅፌያለሁ፡፡ የራሴን አመለካከት ብቻ ሣይሆን ታላላቅ የሚባሉ የዓለማችን የግጥም ፈርጦችንም ጠቅሻለሁ፡፡ ይህ ሁሉ ግን ስለ…
Rate this item
(0 votes)
እንዴት ናችሁ? ኑሮስ? ስራ ምናምን? እንደ ጐበዝ ተማሪ ጥያቄ አበዛው አይደል! አበው መጠየቅ የማወቅ በር ነው ሲሉ ሰምቼ ጉድ ሆኜላችኋለሁ፡፡ “እንዴት?” አትሉኝም፤ በቃ ከድሮ ጀምሮ ተማሪ እያለሁ መጠየቅ እወዳለሁ፤ የማልጠይቀው ነገር የለም፣ አደግ ስል እንደውም መጠየቅን ሁላ መጠየቅ ጀመርኩ (ፍልስፍና…