ጥበብ
ገጣሚነት አማረኝ ተብሎ የሚገኝ ተሰጦእ ከሆነ ውሎ አድሯል፡፡ ግጥም ለመግጠም ከፈለክ ልክ እንደማኪያቶ ወይም እንደ ጥሬ ስጋ ውል እስኪልህ ጠብቅ፡፡ በአይንህ ላይ ከዞረ ለደቂቃ እንዳትዘናጋ፡፡ አምሮትህን ለማውጣት ፈጥነህ ሁለት እና ሶስት ስንኞችን እንደኒሻን ደርድር፡፡ ለጥቀህ በጣም ለሚቀርቡህ ባልንጀሮችህ ተቀኝላቸው፡፡ ስንኝ…
Read 8917 times
Published in
ጥበብ
ጀግንነት፣ ለጌጥ የተቀባነው የታይታ ቅባት ሳይሆን፣ በደም በአጥንታችን ውስጥ በእውን የሚላወስ የህልውና ሃብታችን ነው፡፡ ጀግና ያገር አለኝታ ነው፡፡ ጀግንነት ደግሞ አላፊውን አካል ለሌሎች መስዋዕት ማድረግ የማያልፍ ክቡር ዘለዓለማዊ ግብር፡፡ ጀግንት ባህላችን በመሆኑ ሃገራችን በረጅም የመንግስትነትና የአገርነት ታሪኳ አንድ ጊዜ እንኳ…
Read 10304 times
Published in
ጥበብ
ከ“ያልታተመው መግቢያ” ግለ - ታሪክ መጽሐፌ የተወሰደ)ማርጋሬት ሚሼል መጽሐፏን ጽፋ ለመጨረስ አሥር ዓመት ፈጅቶባታል - ከ1926 -1936 ዓ.ም!! ይኼውም ታማ የአልጋ ቁራኛ ሆና በነበረበት ጊዜ ነው፡፡ እኔም የማርጋሬት ሚሼልን Gone With The Wind “ነገም ሌላ ቀን ነው” ብዬ ለመተርጐምና ለማሳተም…
Read 3489 times
Published in
ጥበብ
በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪና ስነ አእምሮ ያጠናችው ፍቅርተ አዲስ፣ በአልባሳት ጥበብ (ፋሽን ዲዛይን) የተዋጣላት ባለሙያ ናት፡፡ ከአራት ሺ ብር ገደማ አንስቶ እስከ 20 ሺ ብር የሚያወጡ የሰርግ ልብሶችን ለበርካታ ደንበኞች ማዘጋጀት፣ በተለይም በሰርግ ወራት ፋታ እንደሚያሳጣ የምትናገረው ፍቅርተ፤ የአልባሳት ጥበብን ኑሮና…
Read 10873 times
Published in
ጥበብ
በዚች ጠባብ ዓለምመቼም አያጋጥም የለም ያንድ ጓደኛዬን ወንድም፣ ለፈተና ላዘጋጀው እስቲ ማትሪክ ይቅናው ብዬ፣ ትምህርቱን በወግ ላስጠናው ለፍቼ አንድ ዓመት ሙሉ፣ በል ይቅናህ? ብዬ ሸኝቼው ሞራል ባርኬ ሰጥቼው ያለኝን ዕውቀት ለግሼው፡፡ አመስግኖኝ ሄደ ፈጥኖ፣ የጭንቁን ቀን ሊጋተረው! መቼም የየኑሮው ፍልሚያ፣…
Read 1963 times
Published in
ጥበብ
“ፒካሶ የሚባለው ዋና የጥፋት ዲያቆን ነው፡፡ ከስዕል ጥበብ ውስጥ ምክንያታዊነትን ሙሉ ለሙሉ አውጥቶ አብስትራክት አርት ፈጠርኩ አለ፡፡ ደግሞም ፈጥሯል፡፡ በድህረ-ዘመናዊነት ማፍረስ መፍጠር በመሆኑ ማለት ነው፡፡ ባለ ሦስት አውታሩን ስዕል ወደ ሁለት አውታር፣ ሲሻው ደግሞ አውታር አልባ አድርጐ አቀረበ፡፡”ስለ ምን ላውራ?…
Read 4104 times
Published in
ጥበብ