ጥበብ

Wednesday, 17 August 2022 20:20

ሌላ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ከብርዳማው የክረምት ገላ የሚተነውን ቀዝቀዛ አየር ልከላ፣ ፍቅር ባስጌጣት ጎጆዬ፣ በውዴ እቅፍ ውስጥ መሽጌ ሳለሁ፣ እንዲህ አለችኝ ውዴ፡-“አንተ ለእኔ ከሁሉም በላይ ነህ፡፡ የሚበልጥህ ይቅርና የሚስተካከልህ የለም፡፡ ብሩህ ራዕይን የምትፈነጥቅልኝ የእኔ ጸሃይ አንተ ነህ፡፡ እምነት አንተ፣ ፍቅርም አለኝታም ማለት አንተ እንጂ…
Rate this item
(3 votes)
መቅድምበዚህ መጽሐፍ ገጾች ውስጥ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፉ እጅግ ቆንጆ ቆንጆ ቃላት አሉ። በዚህ መጽሐፍ ገጾች ውስጥ በየትኛውም ቋንቋ ውብ ተደርገው የተፃፉ ታላላቅ ቴአትሮች ይገኛሉ። ይህ የሥነ-ጽሁፍ ቅጽ፤ የቅርሶቻችን አካል ሆኗል። ወደተለያዩ የዓለም ቋንቋዎችም ተተርጉሟል። የእያንዳንዱ ብሔርና ነገድ፣ የእያንዳንዱ ባሕል፣ ሥጋና…
Rate this item
(1 Vote)
መጀመርያ ያየኋት ከሁለት ሦስት ዓመት በፊት ነው፤ሁለት ሦስት መጻሕፍት በእጇ ይዛ ስትሔድ፡፡ ስፈራ ስቸር እንድታሳየኝ ጠየኳት፤ አሳየችኝ፡፡ ከመጽሐፎቹ አንዱ የአለማየሁ ገላጋይ “ወሪሳ” ይመስለኛል፡፡ ይህንኑ መጽሐፍ ከዚያ በኋላም እጇ ላይ አይቻለሁ፡፡በአጋጣሚ ከዚያን ወዲህ ባሉት ጊዜያት ባየኋት ቁጥር መጽሐፍ ከእጇ ላይ አላጣም፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
(ለዉጥ፣ ትዝታ፣ ምንምነት፣ ሞት …) ትዝታሽን ለእኔ፣ ትዝታዬ ለአንቺ (2012) በእሱባለዉ አበራ የተጻፈ ረዥም ልብወለድ ነዉ፡፡ ይኸ ሥራ እሱባለዉ በሳል ደራሲ (professional novelist) መሆኑን በተጨባጭ ያሳየበት ግሩም የፈጠራ ሥራ ነዉ፡፡ ደራሲዉ በዚህ ሥራ የተለያዩ የአጻጻፍ ቴክኒኮችን ማለትም ሕፅናዊነት (ይኸን የአማርኛ…
Saturday, 30 July 2022 14:07

ሀቻምና ቅዳሜ…

Written by
Rate this item
(2 votes)
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን በአንደኛው ቃለ-ምልልሱ፣ ስለግጥም ቤት-ምት ዓይነቶች ሲያስረዳ፤“ሀቻምና ቅዳሜ በክረምት ወራት የጣሊያን ተወላጅ ቹሊ የሚሉትታታ ታታ ታታ ታታታ…” ያለውን ስሰማ፣ ይህ አሁን ያለው ትውልድ የደራሲ ከበደ ሚካኤልን “እሮሮ” የሚለውን ግጥም ያውቀው ይሆን? ብዬ በአጭሩ ልጽፍበት አሰብኩ።እነሆ፡-ደራሲ ከበደ ሚካኤል በልጅነታችን…
Rate this item
(4 votes)
ፈጣሪ በፍጡሩ የተከሰሰባቸው አንቀጾች በሁለቱ መጻሕፍት ውስጥ… - በፈጣሪ መተው (Abandonment) እና ረሀብ በፈጣሪ መተው (Abandonment) …የተፈጠርነው በግዴለሽነት፣ በእንዝህላልነትናበማናለብኝነት ተራድኦ እንደሆነ መቀበል ነፍስን እንደ ሻህላ የሚበላ እውነት ነው፡፡… (ገፅ 9፣ ሐሰተኛው) … እግዚአብሄር የሰውን እጣ ፈንታ ለሰውለራሱ ትቷል፡፡ ማዕበል ቢመታን፣…