ጥበብ
የተዘረጋውን የመጽዋች እጅ ወግድ ብሎ ለአመጻ ማጉረምረም ጀመረ፡፡ “የከርስን ውትወታ በዳረጎት አደብ እያስገዙ ማዝገም እስከመቼ? በቃ ነዳይ ማለት ምጽዋት…ምጽዋት…ሲለጥቁ…ማክተም? ተሰጥኦ፣ ጀግንነት፣ ፍልስፍናስ?... አሄሄሄሄ… ተኖረ እና ተሞተ፤ በፍርሃት እና ሰቀቀን ተሸብቦ መራኮት በእኔ ሊበቃ ይገባል”በወቀሳ ውርጅብኝ ራሱን ሞገተ፤ ባልተለመደ የእኔ ቢጤ…
Read 1909 times
Published in
ጥበብ
ባለፈው ሳምንት “ዜማ ቤት፤ ድጓ ጾመድጓ” በሚል ርእስ አንድ ጽሁፍ ማስነበቤ ይታወሳል፤ ዛሬም የዜማ ዘር ስለሆኑት አቋቋም፣ ቅዳሴና ዝማሬ መዋስእት ትምህርቶች መጠነኛ ቅኝት በማድረግ ስለምንነታቸውና አገልግሎታቸው ማስነበብ ይሆናል - ዓላማዬ፡፡ ቅዳሴቅዳሴ “ቀደሰ አመሰገነ” ከሚለው የግዕዝ ቃል የመጣ ሆኖ “ማመስገን፣ ማወደስ፣…
Read 19867 times
Published in
ጥበብ
ሚስት ያላገባ ወንድ፣ አበባ አልባ የአበባ ማስቀመጫ እንደማለት ነው፡፡የአፍሪካውያን አባባልየሚስትህን የልደት ቀን ለማስታወስ ትክክለኛው መንገድ አንድ ጊዜ መርሳት ነው፡፡- ኤች.ቪ. ፕሮንችኖውፍቅር እውር ነው፤ ትዳር ግን የብርሃን ፀጋውን መልሶ ያጐናፅፈዋል፡፡ሳሙኤል ሊችቴንበርግትዳር፤ ከጠላትህ ጋር አንድ አልጋ የምትጋራበት ብቸኛው ጦርነት ነው፡፡ፍራንሶይስብዙ ቤተሰብ ባለበት…
Read 1661 times
Published in
ጥበብ
ትላንት ወደ ፒያሳ አካባቢ ብቅ ብዬ ነበር፡፡ ወደ ፒያሳ ብቅ ስል ዘወትር የመፅሐፍት ሜትሮሎጂን በራሴ አቅም ለመተንበይ እሞክራለሁ፡፡ የመፅሐፍት ሜትሮሎጂ እንደ አየር ፀባይ ትንበያ ይመስልና በአንዳንድ ድርሰቶች ላይ ግን አሳሳች ሊሆን ይችላል፡፡ትላንት የተመለከትኩት ትንበያ ምንም ስህተት የለውም፡፡ የመፅሐፍት አዟሪዎቹ ደረታቸውን…
Read 2437 times
Published in
ጥበብ
የሙዚቃና የፊልም ባለሙያዎችን አወዳድሮ የሚሸልመው የ”ለዛ” ፕሮግራም መቼና እንዴት ተጀመረ? ፕሮግራሙ ከተጀመረ አራት አመት ሆኖታል፡፡ የ“ለዛ” ፕሮግራም በተለይ የሀሙስ የምሳ ሰዓት ዝግጅት በኢትዮጵያ ስራዎች ላይ ነው የሚያተኩረው፡፡ በዚህ ፕሮግራም ደረጃቸውን የጠበቁ የኢትዮጵያ ሙዚዎችን እየመረጥን እናስተላልፋለን፡፡ የዛሬ አራት አመት ሁሉ ነገር…
Read 2716 times
Published in
ጥበብ
ውድ ፕሬዚዳንት ኬኔዲ፡-የእኔ ፍላጎት ኤፍቢአይ መሆን ነው፡፡ አንድ ቀን የፕሬዚዳንቱ ጠባቂ ሆኜ እመረጥ ይሆናል፡፡ ገና ልጅ ስለሆንኩ ግን ትንሽ ይቆያል፡፡ አርተር - የ11 ዓመት ህፃንውድ ፕሬዚዳንት ኬኔዲ፡-የመጨረሻ ደብዳቤዬ ደርሶህ እንደሆነ አላውቅም፡፡ በዚያ ደብዳቤ ላይ ከ12 ዓመት በኋላ ወደ ጨረቃ የምጓዝ…
Read 1621 times
Published in
ጥበብ