ጥበብ

Monday, 20 October 2014 08:40

እንቆቅልሽ

Written by
Rate this item
(8 votes)
ከአንድ ፓውንድ ላባና ከአንድ ፓውንድ ሸክላ የትኛው የበለጠ ይመዝናል? በግድግዳ ውስጥ መመልከት እንድንችል ያደረገን የፈጠራ ውጤት ምንድን ነው? በጨለማ ክፍል ውስጥ ነኝ ብለህ አስብ፡፡ እንዴት ከጨለማ ክፍሉ ትወጣለህ? ቆዳዬን ስትገፉኝ እኔ ሳላለቅስ እናንተ ታለቅሳላችሁ፡፡ ስትመግቡኝ እኖራለሁ፤ ውሃ ስታጠጡኝ ግን እሞታለሁ፡፡…
Rate this item
(2 votes)
ከኤፍሬም ሥዩም ዉርስ ትርጉም የግዕዝ ጉባኤ ቅኔን እንደ ማንበብ ‘ተዋናይ’ በጐጃም የነበረ ፈላስፋ፣ ታላቅ ሊቅ፣ ቅኔን የፈጠረ ባህረ ምስጢሩን ዋኝቶ የመረመረ መሆኑን ተነግሮለታል:: ስሙ ለመጽሐፍ ርዕስ መሾሙ አግባብ ነዉ። ተዋነይ (ብሉይ የግዕዝ ቅኔያት ፍልስፍና) 83 ግጥሞች ከግዕዝ ወደ አማርኛ ዳግም…
Rate this item
(2 votes)
መግቢያከጥቂት ጊዜያት በፊት ፌስቡክላይ በሚገኝ የአዳም ረታ አድናቂዎች ቡድን ውስጥ አንድ ሰነድ አገኘሁ፡፡ ይሄ ከሀያ ገፆች በላይ ያለው የእንግሊዝኛ ጽሑፍ አዳም በተለያየ ጊዜ በአንባቢዎቹ ለተጠየቃቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ የሰጠበት መድበል ነው፡፡ ፋይሉን አንብቤ እንደጨረስኩ ይሄንን ጽሑፍ ማግኘት ላልቻሉ ሰዎች ባጋራ ማንንም…
Rate this item
(0 votes)
የተዘረጋውን የመጽዋች እጅ ወግድ ብሎ ለአመጻ ማጉረምረም ጀመረ፡፡ “የከርስን ውትወታ በዳረጎት አደብ እያስገዙ ማዝገም እስከመቼ? በቃ ነዳይ ማለት ምጽዋት…ምጽዋት…ሲለጥቁ…ማክተም? ተሰጥኦ፣ ጀግንነት፣ ፍልስፍናስ?... አሄሄሄሄ… ተኖረ እና ተሞተ፤ በፍርሃት እና ሰቀቀን ተሸብቦ መራኮት በእኔ ሊበቃ ይገባል”በወቀሳ ውርጅብኝ ራሱን ሞገተ፤ ባልተለመደ የእኔ ቢጤ…
Rate this item
(59 votes)
ባለፈው ሳምንት “ዜማ ቤት፤ ድጓ ጾመድጓ” በሚል ርእስ አንድ ጽሁፍ ማስነበቤ ይታወሳል፤ ዛሬም የዜማ ዘር ስለሆኑት አቋቋም፣ ቅዳሴና ዝማሬ መዋስእት ትምህርቶች መጠነኛ ቅኝት በማድረግ ስለምንነታቸውና አገልግሎታቸው ማስነበብ ይሆናል - ዓላማዬ፡፡ ቅዳሴቅዳሴ “ቀደሰ አመሰገነ” ከሚለው የግዕዝ ቃል የመጣ ሆኖ “ማመስገን፣ ማወደስ፣…
Saturday, 11 October 2014 15:53

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ሚስት ያላገባ ወንድ፣ አበባ አልባ የአበባ ማስቀመጫ እንደማለት ነው፡፡የአፍሪካውያን አባባልየሚስትህን የልደት ቀን ለማስታወስ ትክክለኛው መንገድ አንድ ጊዜ መርሳት ነው፡፡- ኤች.ቪ. ፕሮንችኖውፍቅር እውር ነው፤ ትዳር ግን የብርሃን ፀጋውን መልሶ ያጐናፅፈዋል፡፡ሳሙኤል ሊችቴንበርግትዳር፤ ከጠላትህ ጋር አንድ አልጋ የምትጋራበት ብቸኛው ጦርነት ነው፡፡ፍራንሶይስብዙ ቤተሰብ ባለበት…