ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
“…ሕይወት የበጋውን ወራት ለማሳለፍ እምድር ውስጥ እንደተቀበረ ህያው እንቁራሪት በረጅሙ አንቀላፍታ ትገኛለች፡፡ በሌላው አገር የምትፍለቀለቀው የምትንቦለቦለው ህይወት እዚህ እፎይ ብላለች… ሁሉ ወግ ነው፡፡ ወግ በልማድ ታስሯል፡፡ ልማድ የሚጥስ የለም፡፡ ለመጣስ የሚያስብ እንኳን የለም፡፡ ወግና ልማድ በሜዳዎቹና በተራሮቹ ላይ እንደረጋው አቧራ……
Wednesday, 30 July 2014 07:47

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
የዳቦ ረሃብለ ከማጥፋት ይልቅ የፍቅር ረሃብ ለማጥፋት የበለጠ ያስቸግራል፡፡ ማዘር ቴሬዛ (ትውልደ አልባንያ ሮማኒያዊ ካቶሊክ መነኩሲት)ፍቅርን እንደማጣት አስፈሪ ነገር የለም፡፡ ሞት ከዚህም ይከፋል የሚሉ ዋሽተዋል፡፡ ካውንቲ ኩሌን (አሜሪካዊ ገጣሚ፣ ደራሲና ፀሃፌ ተውኔት)ለማፍቀር ፅናት ያላቸው ሰዎች ለስቃይም ፅናት ሊኖራቸው ይገባል፡፡ አንቶኒ…
Rate this item
(2 votes)
እንዲህ ተጫጭሰን እንዲህ ተጨናብሰን ውሃ እንዳለዘዘን ከውሃ ተዋግተን ተዋግተን…ተዋግተን ውሃን አሸንፈን፤ እሳትን ፀንሰን እሳትን አምጠን…አምጠን …አምጠን እሳትንም ወልደን፤ እሳትንም ሁነን፤ ካጮለጮልንለት የድሃውን ጐጆ፣ ቀሣ ከል ጭራሮ ካበስልንለት ዘንድ፣ የአርሶ አደሩን ንፍሮ የሰርቶ አደሩን ሕዝብ፣ ለስሰስ ያለ ሽሮ፣ ታሪክ ይዘምረው የኛን…
Rate this item
(2 votes)
ሳሙኤል ጆንሰን “The chief glory of every people a rises from its authors” ይላል። (የአንድ ህዝብ ደማቅ ስምና ታሪክ ከወለዳቸው ፀሐፍትና ደራስያን ጭምር ይፈልቃል እንደማለት ነው) እውነት ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የአንድ ደራሲ የሕይወት ታሪክም የአንድ አገርና ሕዝብ ታሪክም ሲሆን አስተውለናል፡፡…
Rate this item
(0 votes)
“የኔ ፍቅር” እና “ባህርዳር” የሚሉ ዘፈኖች ይካተቱበታልአሜሪካዊው የሬጌ ሙዚቃ አቀንቃኙ ቶኒ ዊልያምስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ የመጣው የዛሬ 9 ዓመት ገደማ ነበር፡፡ የቦብ ማርሌይ 60ኛ ዓመት ልደት በአዲስ አበባ በተከበረበት ወቅት። በወቅቱ የቦብ ማርሌይ ቤተሰብና ሌሎች ታላላቅ ሙዚቀኞች በተሳተፉበት ትልቅ…
Rate this item
(0 votes)
ከአምስት አመታት በፊት…ከታቦር ተራራ እስከ አላሙራ ጋራ፣ ጉም ጭጋግ የለበሰች… ከአረብ ሰፈር እስከ ፒያሳ፣ በካፊያ የረሰረሰች የቆፈነናት ሃዋሳ…ካፊያው እስኪያቆም ለመጠበቅ የሚያስችል እንጥፍጣፊ ትዕግስት ያጣን፣ ሁለት ቸኳይ መንገደኞች፣ ከአሞራ ገደል ወደ ፒያሳ የሚያቀናውን መንገድ ተከትለን፣ ነጠቅ ነጠቅ እያል እንጓዛለን - ጋሽ…