ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
የፍልስፍና ትምህርት በሃገራችን የዘመናዊ ትምህርት አጀማመር ጋር ቀዳሚነት ቢኖረውም፤ በእኔ ግምት አብሯቸው ከተጀመሩት የትምህርት ዓይነቶች በተለየ ሁኔታ በተሳሳተ አረዳድ ምክንያት በሃገራችን የዕድገት ጎዳና ትክክለኛውን ስፍራ እንዳይዝ ተደርጓል። የእድሜውን ትልቅነት ያህል የሰባ ሲሳይ እንዳንዝቅበት ያደረጉን ምክንያቶች ምናልባትም ተጨማሪ ጥናት የሚጠይቅ ጉዳይ…
Rate this item
(3 votes)
ባለፉት ጥቂት ዓመታት ስለ ሰንደቅ ዓላማና የባንዲራ ቀን፤ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ፤ ስለ ብሔር ብሔረሰቦች ትግል፣ መብትና እኩልነት፤ ስለልማት ሥራዎች፤ ስለተለያዩ የበዓል ቀናት … ወዘተ በርካታ ህብረ ዝማሬዎች ተዘጋጅተዋል፡፡ በህብረት የሚቀርቡ ዝማሬዎች ሀዘንን፣ ደስታን፣ ቁጭትን፣ ንዴትን፣ እርካታን፣ ተስፋን ……
Rate this item
(6 votes)
የምስራቅ ጎጃም ገበሬዎች የገጠሟቸው ፖለቲካዊ ግጥሞች የአፍሪቃ እና የኢትዮጵያ ጥናቶች ተቋምሐምቡርግ ዩኒቨርስቲ፣ ጀርመንጭማቄ ጽሑፍ (Abstract)ይህ የጥናት ወረቀት በኢትዮጵያ ከ1983 ዓ.ም የመንግስት ለውጥ ወዲህ የምስራቅ ጎጃም ገበሬዎች የገጠማቸውን፣ ያዜሟቸውንና ያንጎራጎሯቸውን ፖለቲካዊ ግጥሞች ይመለከታል፡፡ የግጥሞቹ ዋነኛ ጭብጥ በወቅታዊ የገጠር አስተዳደርና በገበሬዎች ማህበራዊ…
Rate this item
(3 votes)
የግሪኩ አንጋፋ ፈላስፋ አፍላጦን /Plato/ ፍትህ ምን ማለት እንደሆነ በሚተነትንበት ድርሳኑ /The Republic/ ውስጥ ሁለት ዓለማት መኖራቸውን፣ እነርሱም ዓለመ አምሳያ እና ዓለመ ህላዌ መሆናቸውን ይገልፃል። ዓለመ ኅላዌ እውነት፣ ውበት፣ ፍትህ፣ እውቀት መገኛ እንደሆነና ዓለመ አምሳያ ደግሞ የዓለመ ኅላዌ ቅጅ፣ ጥላ፣…
Rate this item
(3 votes)
በ1995 ዓ.ም ለአዲስ አበባ ዘጠነኛ ሆኖ ሊፀድቅ የተዘጋጀው የከተማ ፕላን ይፋ ከመሆኑ በፊት የከተማው ነዋሪ እንዲወያይበትና ሃሳቡን እንዲሰጥ የሚችልበት መድረክና ኤግዚቢሽን ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ መስቀል አደባባይ በሚገኘው አዲስ አበባ ሙዚየም ለወራት በቆየው ኤግዚቢሽንና የውይይት መድረክ ላይ ትኩረት ስበው ከነበሩት ርእሰ ጉዳዮች…
Rate this item
(3 votes)
“ስብሐት የጫማውን ገበር አራግፈን እንድንፈትሸው ዕድል ሰጥቶናል”“አንድ ፀሐፊ የራሱን ጽሑፍ እንዲያሔስ ሲጠራ እኔ የመጀመሪያው ሰው ሳልሆን አልቀርም። በ‘መልክዐ ስብሐት’ መጽሐፍ ውስጥ እኔ ያቀረብኩት ጽሑፍ ብዙ እያነጋገረ ስለሆነ ለዛሬው መድረክ እንድጋበዝ ምክንያት ሆኗል፡፡ ጽሑፉን ሳዘጋጀው አምኜበትና ተጠያቂነቱን ወስጄ ነው፡፡ በፃፍኩት ጽሑፍ…