ጥበብ

Saturday, 06 July 2013 11:08

የዓመፅ ፍሬ!

Written by
Rate this item
(0 votes)
ወግ የመጀመያው አብዮተኛ ሰይጣን ነበር ይባላል፡፡ በዝንተ አለማዊው የእግዚአብሔር አገዛዝ ላይ በተቃውሞ የተነሳ የመላእክት አለቃ፡፡ ይህን አባባል ተቀብለን ለተቃውሞው፣ ለአመፃው ተግባር በመንስኤነት የምናገኘው ሰበብ ቢኖር መሰልቸት ነው፡፡ መሰልቸት ከእጦትም ከቅንጦትም ይመነጫል፡፡ ሊቀ - መልዓኩ በዚያ ፅንፍ አልባ ህዋና በነዚያ ሁሉ…
Saturday, 06 July 2013 11:00

“የማትበላ ወፍ”

Written by
Rate this item
(6 votes)
መታየት ያለበት ኢትዮጵያዊ ሲኒማ! ፊልሙ የሚጀምረው በሁለት አብሮ አደግ ጓደኛሞች (ሮማንና ሮቤል) መካከል በሚጠነሰስ ስውር የፍቅር ታሪክ ሲሆን ሮቤል ፍቅሩን በይፋ መግለጽ አቅቶት ሲቸገር ይስተዋላል፡፡ ሮማን አባቷ በመኪና አደጋ ሁለት ዓይኖቻቸውን ያጡ በመሆናቸው፣ ትምህርቷን አቋርጣ በአንድ ድርጅት ውስጥ በጽዳት ሰራተኛነት…
Saturday, 29 June 2013 11:08

አዘኔታ!

Written by
Rate this item
(3 votes)
ምሽቱ ገፍቷል፤ ለኮሌጁ ዘበኞች ደግሞ በጣም ገፍቷል፤ አንድ ተማሪ የግቢውን በር ማንኳኳት የሚፈቀድለት እስከ ምሽቱ 4፡30 ድረስ ነው፤ አሁን 4፡40 ሆኗል፤ በጣም መሽቷል፤ በዚህ ሰዓት ደፍሮም የሚያንኳኳ ተማሪ የለም፤ ዘበኞቹም አዝነው አይከፍቱም፡፡ አሁን ወደ ግቢው ለመግባት ሁለት አማራጮች ናቸው ያሉት፡፡…
Rate this item
(3 votes)
ከዛሬ አሥር ዓመት በፊት በሣሉ ብዕረኛ ተፈሪ መኮንን “ግጥም ሞቷል” ሲል በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ መርዶ በማርዳት ቁጣዬ የበረታ እንደነበር አስታውሳለሁ። ከፀሐፊው ጋር የስልክ ሙግት መግጠሜም አልቀረም፡፡ ውሎ ሲያድር ግን የጥበቡን ሰማይ ሳይ ከዋክብት እየነጠፉ፣ ውበት እየጨለመ ሲመጣ ልቤ ደረቴን በስጋት…
Rate this item
(0 votes)
(N.B The Issue “Art for Arts sake” arises when the Individual` is at odds with society) “በፈጣሪ የተሰራን፣ ነገር ግን ያልተሳካን፣ ብልሹ ንድፎቹ ነን” ይላል ፖስት ኢምፕሬሽኒስቱ ቫንጐ፡፡ ይቀጥልናም “አበላሽቶ ስለነደፈን ግን ልንፈርድበት አይገባም” ይህ አባባሉ፤ ለእኔ ፍለጋ መልስ መሆን…
Rate this item
(2 votes)
በአውሮፓ የሚቸበቸበው የነጋድራስ ተሰማ እሸቴ ሲዲ በአገር ውስጥ ገበያ ላይ የለም ና ብትይኝ መጣሁ ብመጣ አንቺ የለሽ፣ ያመትባል ቤተስኪያን ሆኖ ቆየኝ ደጅሽ፡፡ ያመትባል ቤተስኪያን ሆኖ ቢቆይ ደጄ፣ ቆመህ አስቆርበህ ስመህ ሂድ ወዳጄ፡፡ ድምፃቸውን በሸክላ ለማስቀረፅ በአገራችን የመጀመሪያው የሆኑት የነጋድራስ ተሰማ…