ጥበብ
አዲስ ገቢ ካልሆኑ ነባር የትራፊክ ፖሊሶች በሙሉ ወፋፍራም ናቸው፡፡ አብዝተው ስለሚመገቡ ይሁን የተመገቡትን ያህል እስፖርት ስለማይሰሩ፣ ብቻ የሆነ ያልተወራረደ ነገር መሀል ወገባቸው ላይ ተከፍሎ ይታያል።አንዱን ባለፈው ጫንኩት፡፡ ህግ አስከባሪን በሊፍት መተባበር አልፈልግም፤ ስለማላምንበት ነው፡፡ ሊፍት ሊሰጣቸው ይገባል ብዬ አላምንም፤ ከተሰጣቸው…
Read 1961 times
Published in
ጥበብ
አዲስ አድማስአሁን ደግሞ በዩቲዩብ መጥተናል!! ትኩስ መረጃዎች፣ የፖለቲካና ኢኮኖሚ ትንተናዎች፣ የስኬታማ ሰዎች ታሪክ፣ወቅታዊ ቃለመጠይቆች፣ ጥበባዊ ወጎች፣ ግጥሞች፣ አነቃቂ ትረካዎች፣ድንቃድንቅ ታሪኮች፣ የኪነጥበባት ቪዲዎች --በማራኪ አቀራረብና በጥራት!አዲስ አድማስአሁን ደግሞ በዩቲዩብ መጥተናል!!ቻናላችንን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!! https://www.youtube.com/c/AddisAdmasstube?sub_confirmation=1
Read 11017 times
Published in
ጥበብ
የእቴጌዋ ፍላጎት አንድና አንድ ነው - ነብሮን መግደል፡፡ ያንን ማድረግ የፈለገችው ደግሞ የዱር እንስሳ የመግደል አባዜ ኖሮባት ወይም ደሞ ነብሩ ሰው እየበላ አስቸግሮ፣ እሱን ገድላ ህንዶቹን ከስጋት ለመገላገል አይደለም፡፡ እንደ አንድ አስፈሪ አውሬ ለመቁጠር እንኳ የሚያዳግት ያረጀ ነብር ገድላ ምንም…
Read 2476 times
Published in
ጥበብ
ባለፈው እሁድ ምሽት በካሊፎርኒያ፣ ቤቨርሊሂልስ የተካሄደው 94ኛው የኦስካር ሽልማት ሥነሥርዓት፣ እንደ ወትሮው የደመቀና ያሸበረቀ ነበር ማለት ይቻላል። "ሁሉም ዝግጁ፤ ሁሉም ስንዱ" ነበር፡፡ ዓመታዊውን የኦስካር ሽልማት የሚያደበዝዝ ነገር የተከሰተው ሥነሥርዓቱ ከተጀመረ በኋላ ነው፡፡ ድንገት በአዳራሹ የታደሙትን ዝነኞች ብቻ ሳይሆን መላውን ዓለም…
Read 2360 times
Published in
ጥበብ
አዘውትረው ከሚያመሹባት ‘Sol Dallas’ የምትባል ለሚ ኩራ...ፍየል ቤት አካባቢ ካለች ትንሽዬ ቤት በረንዳ ላይ ጥገኛውን ጠረጴዛ ይዛ ቁጭ ብላለች። ፊት ለፊቷ ያቆማት መኪናውን መሪ ከላይ ሁለት እጆቹን አጋጥሞ እንደጨበጠ በትንሽዬ ፈገግታ ትኩር ብሎ ለአፍታ ታዘባት። ከሩቅ ሀገር የሚጣራ ግርማ ሞገስ…
Read 1430 times
Published in
ጥበብ
መግባቢያይህ ጽሑፍ “ከባዶ ላይ መዝገን - የዘመን ስካር ቅንጣቶች” የተባለው የደራሲ ያዕቆብ ብርሃኑ አዲሱ የ“ፍልስፍናዊ፣ ሂሳዊ እና ተብሰልስሎታዊ” መጣጥፎች መድበል፣ ወደ ሰው እጅ ገብቶ መልሶ መወያያ፣ መነጋገሪያ፣ መማማሪያ እና መወቃቀሻ እንዲሆን ከመሻት የመነጨ የማስተዋወቂያ፣ ከደራሲው እና ከሥራዎቹ የማግባቢያ ዳሰሳ ነው፡፡…
Read 8401 times
Published in
ጥበብ