ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
“ፍሬዘር የማንነት ገጣሚ ነው። የፍልስፍና ፈልፋይ ነው። የቃል ዲታ ነው። በተቃርኖ ነገር እንደ መደበኛ ሐሳብ መጫወት ይችላል! በጥልቀት እንድናስብ፤ ከሄድን በኋላ ተመልሰን እንድንጠይቅ የሚያስገድዱ ፤ አያሌ ተጠቃሽ መስመሮች አመራማሪ ሐረጎች አሉት። እውነት!; “ገጣሚ ዐይደለሁም ግጥም ‘ራሱን እንጂ" (I am not…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹እንግዲህ ታሪኬን ሰምተኸዋል፡፡ እናም ቦስተን የመገኘቴ ምሥጢር ለከተማዋ ባለኝ ፍቅርም ሆነ ለኒው ዮርክ ባለኝ ጥላቻ መነሻነት አይደለም፡፡ ይልቁንስ እዚህ የመገኘቴ ምሥጢር ግሩም ድንቅ ወደ ሆነ የሚያስጎመጅ ነገዬ የምትመራኝ፣ በሐብትም ሆነ በዕውቀት ልቄ እንድገኝ መንገዴን የምትጠርግልኝ መልዓክ አከል እንስት፣ አዎ ያቺ…
Rate this item
(0 votes)
 መግቢያበ2011 ዓ. ም. የሕክምና ባለሙያዎችን አደባባይ ያወጣ አስተዳደራዊና ሙያዊ ጥያቄ ነበር፡፡ ለጥያቄው መፍትሄ ለማፈላለግ በመስኩ በተለያየ ዘርፍ የሚገኙ ሙያተኞችን ያሳተፈ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት አንድ የውይይት መድረክ ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ በውይይቱ ላይ ውስጥ የልብ ፅኑ ሕሙማን ስፔሺያሊስትና የኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕፃናት ማዕከል…
Rate this item
(4 votes)
 አሻም ቲቪ ላይ ገጣሚና ተርጓሚ ነቢይ መኮንን፣ በሎሬት ጸጋዬ ገብረ መድኅን ግጥሞች ላይ ትንተና ሲያቀርቡ፣ ስለ Timeliness poems (ወቅታዊ ግጥሞች) እና Timelessness poems (ዘላለማዊ ግጥሞች) መግቢያ ሰጥተዋል። ገጣሚ ወቅቱን ጠብቆ ከመጻፍ ወቅታዊ ይባላል። እድሜና ጊዜ ከፈቀደለት፣ ያ ግጥም ወደ ዘላለም…
Rate this item
(1 Vote)
"--ከግብፅ ባርነት ወጥተው በምድረ በዳ ለተቀመጡት እስራኤላዊያን አሮን ጣኦት ሰራላቸው፡፡ ራሳቸው ያዋጡትን ወርቅ ተጠቅሞ የወርቅ ጥጃ እንዲያመልኩ አነፀላቸው፡፡ ለተሰራላቸው ምስል ራቁታቸውን ሆነው ሰገዱ፡፡አመለኩ፡፡-"; ሼርውድ አንደርሰን የሚባል ደራሲ ነበር፡፡ በአጭር ልብ ወለድ ድርሰት ረገድ ሃያኛውን ክፍለ ዘመን፣ በአንዲት የአጭር ልብ ወለድ…
Wednesday, 09 March 2022 17:42

አነቃቂ ትረካ

Written by
Rate this item
(1 Vote)