ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
460 ሚ.ብር በጀት ተይዞለታል ዜጎች ከመንግሥታዊና ህዝባዊ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት መብታቸውን ተጠቅመው የሚፈልጉትን አገልግሎት ለማግኘት እንዴት መጠየቅ እንዳለባቸው ግንዛቤ የሚሰጥ “ከመጠየቅ ….” የተሰኘ ማህበራዊ ተጠያቂነት ላይ ያተኮረ ቲያትር ሰሞኑን በአዲስ አበባ ለተመልካች ቀረበ፡፡ ቲያትሩ በ20 የተለያዩ መድረኮች ለሙከራ እንደሚቀርብና 460…
Rate this item
(0 votes)
 የጦርነት መልክ ይሄ ነው፤ ተብላልቶ ሲሆመጥጥ የእብሪት ቡሆ ይሆናል፡፡ የጦርነት ፊት እንደ ጭርት መገኛው የሰው ፊት ነው፡፡ የሚያፈራርሰው ድልድይ፣ ህንጻ፣ ቤት …. አይደለም፤ የሰው ህይወት ነው፡፡ የሚያዳፍነው የአገር ጥሪት አይደለም፤ የግለሰብን ተስፋ ነው፡፡ በጦርነት ነገረ-ሥራው የተመሳቀለበት ሌላው ሩሲያዊ ባለቅኔ አሌክሳንደር…
Monday, 31 August 2015 09:39

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ለእይታ የቀረበው ሥነጥበባችን አይደለም፤ ልባችን ነው፡፡ ጌሪ ሆላንድሰዎች ስዕሎችን ለመስቀል ለምን ግድግዳን ብቻ እንደሚጠቀሙ ግራ ይገባኛል፡፡ ፍሪትዝ ፐርልስሳያሰልሱ ሥራን ለዕይታ የማቅረብ ጫና በየቀኑ እንድስል ያነሳሳኛል፡፡ ሊንዳ ብሎንድሄይምስቱዲዮ ፋብሪካ ሳይሆን ቤተ-ሙከራ ነው፡፡ አውደ ርዕይ የሙከራዎችህ ውጤት ነው፤ ነገር ግን ሂደቱ ማብቂያ…
Rate this item
(2 votes)
ተፈጥሮ ንፁህ የበረዶ ሸማ ያለበሰችውን ከተማ፣ የለሊቱ ጥቁር ክንፎች አቅፈውታል፡፡ የሰሞኑ ንፋስ የአትክልት ስፍራዎች ለመደምሰስ ሲነሳ፣ ሰዎች ጎዳናውን ትተው፣ ሙቀትን ፍለጋ ወደየቤቶቻቸው ገቡ፡፡ ከከተማዋ ዳር ባለ ሰፈር በረዶ እጅጉን የተጫናትና ለመውደቅ የዳዳት ጎጆ ቆማለች፡፡ ከጭለማው ትንሽ እረፍት ባገኘች በዚያች ደሳሳ…
Monday, 24 August 2015 10:10

አምባና ትዝታ

Written by
Rate this item
(6 votes)
ለሎሬት ጸጋዬ የልደት ቀን መርበትበት ነቢይ መኮንን ለሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን ህልፈት የተቀኘው ለልደቱም ትዝ ይለኛል፤ “ሞተ ቢሉኝ እንኳን በአካል /በነብሱ ነብሴን የሚያከር/ አለው የውበት መዘውር /መሸብህ ይበሉኝ አንተን?/ ፀሐይና ከዋክብቱን፥ ሰማይ ላይ የዘራኸውን?” የጸጋዬ አካል እድሜው ቢያበቃም ብዕሩ በየወቅቱ የሌላን…
Rate this item
(0 votes)
የክርስቶስን ትምህርት በአንድ አረፍተ ነገር ግልፅ ስለተባለው ቄስ እያወራሁለት ነበር፤ ኤስን፡፡ “አንድ የካቶሊክ ቄስ በአንድ እግሩ ቆሞ በአንድ አረፍተ ነገር የክርስቶስን አስተምሮት እንዴት እንደገለፀው ታውቃለህ ኤስ?”“እንዲደረግብህ የማትፈልገውን በሌሎች አታድርግ የሚለው ነው አይደል” አለኝ እርግጠኛ ሆኖ፡፡ ተሳስተሃል ለማለት ከት ብዬ ሳቅሁበት፡፡…