ጥበብ

Saturday, 21 March 2015 10:28

የሰከረ እውነታ---

Written by
Rate this item
(2 votes)
“የማን እውቀት የእግዜርን ስም ገለፀ?” ፎቅ በሚባሉ የጠረጴዛ እግሮች ስር መሽከርከር… ያለ ገደብ በሚሰፋ ስጋ ውስጥ እንደ አሲድ የሚበላ ነፍስን መሸከም… እራትን መብላት፣ መብራትም ማብራት ከመሰረታዊው ጨለማ ላያስጥል… ምክኒያት እና ውጤት ትርጉም የሚሰጥ ትስስር ላይኖራቸው… የሴራው ስር ላይጨበጥ... ግንድም ቅርንጫፍም…
Saturday, 21 March 2015 10:21

የፈገግታ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
የእንቅልፍ ችግር ያለበት ህመምተኛ ሃኪሙ ዘንድ ሔዶ ምርመራ ያደርግና መድኀኒት ይታዘዝለታል፡፡ ከዚያም ሃኪሙ፤ “እነዚህን መድኀኒቶች ከወሰድክ ቤትህ ተኝተህ አለምን ስትዞር ታድርና ፓሪስ ላይ ታርፋለህ” ይለዋል፡፡ በነጋታው ህመምተኛው ወደ ሃኪሙ ጋ ተመልሶ ይሄድና “ዶ/ር፤ መተኛቱን በደንብ ተኛሁ፤ ጠዋት ስነቃ ግን የተነሳሁት…
Rate this item
(4 votes)
በ6 ወራት ውስጥ 100ሺ ብር ያሸልማል በደቦል መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽንና በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኢቢኤስ) ቴሌቪዥን ትብብር የሚተላለፈው “መረዋ” የተሰኘ የድምፅ ተሰጥኦ ውድድር ሊጀመር እንደሆነ የደቦል መልቲ ሚዲያ ፕሮዳክሽን ባለቤትና ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን መኮንን አስታወቁ፡፡ ሰሞኑን በቤል ቪው ሆቴል በተሰጠው…
Rate this item
(5 votes)
“ሁለት ጎረምሶች በሬዲዮ እያወሩ ነው፤ሁለት ጎረምሶች ያልኩበት ምክንያት ጋዜጠኞች ለማለት ስለከበደኝ/ስለተቸገርኩ ነው” የሚለው እያዩ ፈንገስ፤በተለይ በኤፍኤሞች ስለምናደምጣቸው ጋዜጠኞች ትዝብቱን ይነቅሳል፡፡ ተመልካቹም በፈገግታ ያጅበዋል፡፡ “ታዲያ ጎረምሶቹ የሚያወሩት ሩኒ ስለተባለ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ተጫዋች ነበር፡፡ እንደነሱ አገላለፅ፤ ሩኒ ለተከታታይ ስምንት ጨዋታዎች ጎል…
Rate this item
(0 votes)
(ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ)ከጌዴዎን ግምጃ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሥር ከተደራጀ ፬ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የሐዲስ ዓለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ከየካቲት 21 - የካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም የቆየ ዐውደ ጥናት በደብረ ማርቆስ ቤተ መንግሥት የባህል አዳራሽ አካሂዶ ነበር፡፡ በጉባኤው ላይ ጥሪ የተደረገላቸው ምሁራን…
Monday, 16 March 2015 09:44

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
አዲስ ሃሳብ እንደ ህፃን ነው፡፡ ከመውለዱ ይልቅ መፀነሱ ይቀላል፡፡ ቴድ ኮይሲስ አንዴ በአዲስ ሃሳብ የሰፋ አዕምሮ ወደቀድሞ ቦታው ፈፅሞ አይመለስም፡፡ ኦሊቨር ዌንዴል ሆልሜስሁሉም ስኬቶችና በልፋት የተገኙ ሃብቶች መነሻቸው ሃሳብ ነው፡፡ ናፖሊዮን ሂል ሁሉም ነገር የሚጀምረው ከሃሳብ ነው፡፡ ኧርል ናይቲንጌል ሃሳብ…