ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
የመፅሀፍት ገበያውን ማን ይመራዋል? ይትባረክ አለሜ ከሰሜን ሸዋ ወደ አዲስ አበባ ከመጣ ከስድስት ዓመት በላይ አስቆጥሯል፡፡ ለአንድ ዓመት ተኩል ያህል በጥበቃና በሆቴል ተላላኪነት ከሰራ በኋላ በጓደኛው ግፊት መፅሀፍ አዟሪ ሆነ፡፡ ላለፉት አምስት ዓመታትም በአራት ኪሎና አካባቢዋ እየተዘዋወረ መፃሕፍት ሲሸጥ ቆይቷል፡፡…
Rate this item
(2 votes)
የ“ረቡኒ” እና “ኒሻን” ዳይሬክተሮች እኩል አሸንፈዋል የዘሪቱ ከበደ ፊልም በ4 ዘርፎች አሸንፏል ኮሜዲያን ፍልፍሉ ታዳሚውን ሲያሳቅቅ አምሽቷል ሁለተኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ከፊልም ምዝገባው እስከ ማጣሪያው እንዲሁም የሽልማት ስነስርዓቱ ድረስ ብዙ ወራትን ፈጅቷል፡፡ 67 ፊልሞች ለውድድር ተመዝግበው 27 የታጩ ሲሆን ፊልሞቹን…
Monday, 02 March 2015 10:26

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ዝነኛ ሴቶች ስለወንዶች)ራስህን በሌላ ሰው መነፅር እየተመለከትክ ህይወትህን መምራት አትችልም፡፡ ፔኔሎፕ ክሩዝ (ተዋናይ)ከ10 ዓመት በፊት ከነበረው የተለወጠው አሁን ራሱን የሚያውቅ ወንድ መፈለጌ ነው፡፡ ራሱን የሚገነዘብ፣ ከራሱ ጋር የታረቀና “ቀደም ሲል የቱ ጋ እንደተሞኘው አውቃለሁ፤ ዳግም ግን አልሞኝም” ማለት የሚችል ወንድ…
Rate this item
(1 Vote)
“ኩርቢት” ሲነበብ-ክፍል 2 አስራ አራት አጫጭር ልቦለዶች የሰበሰበው “ኩርቢት” መጽሐፍ ዓለማየሁ ገላጋይ ከእውነት ወካይ እስከ ዲበ እውነታዊ -surrealistic- የአፃፃፍ ስልትን በመምረጥ ተርኮበታል። ለስብስቡ ርዕስ የሆነውን “ኩርቢቷ” አጭር ልቦለድ ባለፈው ሳምንት ሲነበብ አንዲት ለጋ ወጣት በሥዕልና በሠዓሊ ፍቅር እያቃስተች ልጅነቷን ከነጣዕሙ፥…
Rate this item
(7 votes)
ስለ ግጥም ለመነጋገር ዘፈኖችን ከተጠቀምን አይቀር፤ ምርጥ ምርጥ ዘፋኞችን ብናነሳ ይሻላል - ለምሳሌ ዘሪቱ ከበደን። ‘ዘሪቱ’ ብላ በሰየመችው አልበሟ ካስደመጠችን ድንቅ ዘፈኖች መካከል አንዱን ልጥቀስላችሁ። “መልካም አባት ነበርክ ለኔ፤ አያጠራጥርም” በሚል ስንኝ የሚጀምር ዘፈን ነው። ግን፣ ከስንኙ በፊት፣ የዘሪቱን ድምፅ…
Monday, 02 March 2015 09:30

የጀግንነት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ድልን ጠብቅ፤ ድልም ታደርጋለህ፡፡ ፕሪስተን ብራድሊ (አሜሪካዊ ቄስ)አሸንፋለሁ ብለህ ካሰብክ ታሸንፋለህ፡፡ ድል ለማድረግ እምነት ወሳኝ ነው፡፡ ዊሊያም ሃዝሊት (እንግሊዛዊ ወግ ፀሐፊና ሃያሲ)በምርጫው ለተሸነፉት ሁሉ አዝናለሁ፡፡ ይሄ እኔ የማውቀው ተመክሮ አይደለም፡፡ ማርጋሬት ታቸር(የቀድሞ የእንግሊዝ ጠ/ሚኒስትር) ድል ሺ አባቶች አሉት፤ ሽንፈት ግን…