ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
ጀምስ ጆይስ (1882-1941)ይሄ አየርላንዳዊ የሥነ-ፅሁፍ ሰው ከ20ኛው ክፍለ ዘመን እጅግ ዝነኛ ደራሲያን መካከል በግንባር ቀደምትነት ተጠቃሽ ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ1907 ዓ.ም “Chamber Music” የተሰኘ 36 ግጥሞችን ያካተተ መድበል ያሳተመ ሲሆን ከ 8 ዓመት በኋላ የመጀመሪያ ረዥም ልብ-ወለዱን ለህትመት አበቃ - “Dubliners”…
Rate this item
(2 votes)
የእስራኤል ፕሬዚዳንት፣ ጠ/ሚንስትር፣ የገንዘብ ሚ/ር እና የኢኮኖሚ ሚ/ር በዝርዝሩ ውስጥ ተካተዋልትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ታዋቂ ድምጻዊት ኢስተር ራዳ፣ ‘ዘ ጀሩሳሌም ፖስት’ ጋዜጣ የአመቱ የዓለማችን ተጽዕኖ ፈጣሪ አይሁዳውያን ብሎ ከመረጣቸው 50 ታዋቂ ግለሰቦች መካከል አንዷ ሆነች፡፡በሶል፣ በአር ኤንድ ቢ እና በፋንክ ስልቶች የተቃኙና…
Rate this item
(0 votes)
በቅርቡ ከንባብ የበቃውን የደራሲ ደሳለኝ ሥዩም “የታሰረ ፍትህ” ኢ-ልቦለድ መፅሃፍ አንብቤ ስጨርስ ወደ አዕምሮዬ የመጣው ጥያቄ፣ “ርዕሱ ለመፅሀፉ ጭብጥ አይከብደውምን?” የሚል ነው። መፅሀፉን የሚመጥን ርዕስ አልተሰጠውም የሚል አስተያየት አለኝ፡፡ የመፅሀፉ ጭብጥ በሀገር፣ በሕዝብ፣ በፖለቲካ ፓርቲዎች፣ በጥበብና በማህበራዊ ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን…
Rate this item
(2 votes)
የሀገር ነገር - የራስ ነገር!የዓለም ዋንጫን ተከትሎ - የጋዜጠኛ አበበ ግደይን የብራዚላዊያን እግር ኳስ አፍቃሪነት ባደመጥኩ ጊዜ፣ ዋንጫ የተነጠቀችውን ሀገራቸውን አደባባይ ጭርታ ከማዳመጥ ይልቅ የሞትን ጨለማ በቴስታ መግጨት መርጠው፣ ከስቴዲየም ጫፍ እየተፈጠፈጡ መሞታቸው ሲያስደንቀኝ ከርሞ ነበር፡፡ ግን ደሞ እዚህች አየር…
Rate this item
(0 votes)
 ሩሲያዊው ቢሊየነር ድሚትሪ ራይቦሎቭሌቭ፤ በቅርቡ ከቀድሞ ሚስቱ ጋር የፈፀመውን ፍቺ እንደ ድንገተኛ የቢዝነስ ኪሳራ መቁጠሩ አይቀርም። የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብን እኮ ነው ክፈላት የተባለው፡፡ ቢሊዬነሩ 27 ዓመት በትዳር አብራው ከዘለቀችው ኢሌና ጋር ፍቺ መፈፀሙን ተከትሎ የስዊስ ፍ/ቤት የቀድሞ ባለቤቱ 4.8ቢ.…
Rate this item
(1 Vote)
ውድ እግዚአብሔር፡- ስቴፕለር ከታላላቅ ፈጠራዎችህ አንዱ ይመስለኛል፡፡ ሩት - የ5ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-ቀናተኛ ዓምላክ ነህ ሲባል ምን ማለት ነው? እኔ እኮ ሁሉ ነገር ያለህ ነበር የሚመስለኝ፡፡ ጆን - የ7 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር፡-የሰንበት ት/ቤት ለምን እሁድ ሆነ? የእረፍት ቀናችን እኮ ነው፡፡ ራሄል …