ጥበብ

Rate this item
(6 votes)
”--ታዲያ አደገኝነቱ ባያጠራጥርም የመጣው ይምጣ ብለው፤ በድፍረት የሚጠይቁ አልፎ አልፎ ብቅ ይላሉ፡፡ አይነካም የተባለውን የሚነኩ፤ በሩቅ የተሰቀለውን ለማውረድ የሚተጉ፤ ልባም አርቲስቶች፡፡ በአነጋጋሪ የጥበብ ስራዋ በቀዳሚነት የምንጠቅሳት ኢትዮጵያዊት አርቲስት ደግሞ እንስት ምህረት ከበደ ናት፡፡ ምህረት የተወለደችው በደሴ ከተማ ሲሆን፤ ከስእል በተጨማሪም…
Saturday, 10 February 2024 10:42

ሦስት መዓዘን

Written by
Rate this item
(0 votes)
ምዕራፍ 01/2ከራስ በድን አካል ጋር ፊት ለፊት መተያየት ውስጥ ያለው የድንጋጤ መንፈስ፣ ይህ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ሲለማመደው የማያውቀው የኬሚካል ዑደት በሰውነቱ ውስጥ ይተራመስበት ጀመር፡፡ ሞትና ስሜት በአንድ ጊዜ በዚህ ሰው ጭንቅላት ውስጥ በፍጥነት መመላለስ ውስጥ ገብተዋል፡፡ የትኛው ትክክል እንደሆነ ሊረዳው…
Rate this item
(2 votes)
(ክፍል አንድ)መግቢያይህ ኂሳዊ መጣጥፍ ኤግዚስቴንሻሊዝም ተብሎ በሚጠራዉ በዠን-ፖል ሳርተር እና አልበርት ካሙ ፍልስፍና አንጻር የአዳም ረታ የልብወለድ ድርሰቶችን የሚፈክር ነዉ፡፡ የአዳም ረታ የድርሰት ሥራዎችን ከኤግዚስቴንሻሊዝም ፍልስፍና አንጻር በመፈከር ረገድ ይህ የእኔ ሥራ የመጀመሪያ አይደለም፤ ሌሎች ሰዎችም በዉጭ ሐገር ቋንቋ ተመሰሳይ…
Rate this item
(0 votes)
-ድምጻዊ ዳዊት ጽጌ-በአንጋፋዎቹ የአገራችን ድምፃውያን አሰፋ አባተ፣ ጥላሁን ገሰሰ እና እሳቱ ተሰማ ከዘመናት በፊት የተቀነቀኑና ከአድማጭ ጆሮ እርቀው የኖሩ ሦስት ተወዳጅ ሙዚቃዎች በወጣቱ ድምፃዊ ዳዊት ፅጌ ዳግም ተቀንቅነው፣ “የዘመን ቃናዎች ፩” በሚል ስያሜ የሙዚቃ ቪዲዮዎች እንደተሰራላቸው የተገለጸ ሲሆን፤ ትላንትና አርብ…
Sunday, 04 February 2024 00:00

ሦስት መዓዘን

Written by
Rate this item
(2 votes)
ምዕራፍ 1-ኪሩቤል ሳሙኤል -የሚተነፍሰው ትንፋሽ ከዛፎቹ ቅጠሎች ጋር እየተጋጨ ደግሞ ደጋግሞ ይሰማዋል፡፡ ትንፋሹ ከአፍንጫው ሲወጣ ጥሎት ላይመለስ እየኮበለለ ነው የሚመስለው፡፡ በጣም ደክሞታል፡፡ ወደ የት እየሄደ እንደሆነ የሚያውቀው ታሪክ የለም፡፡ በዚህ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ውስጥ የሚተነፍስና የሰው ፍጥረት የሆነው እሱ ብቻ…
Rate this item
(0 votes)
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የባህል ማዕከል በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ባህል ማዕከላት የሚሳተፉበትና የፊታችን ሰኞ ጥር 27 ቀን 2016 ዓ.ም የሚከፈት አገራዊ ፌስቲቫል ማዘጋጀቱ ተገለፀ፡፡ፌስቲቫሉ ለተከታታይ ሦስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ መክፈቻው ሰኞ ከአመሻሹ 11 ሰዓት እስከ ምሽቱ 2 ሰዓት ድረስ…
Page 3 of 247