Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
መካከል ላይ ሁለት ሳምንቶች ተሙለጭልጨው አመለጡ እንጂ የቅድሚያ ሃሳቤ ከወግ ጥበብ ጋር ሦስት ሳምንታት እንዘልቃለን ነበር፡፡ በሁለቱ ፅሁፎች ከ”የቡና ቤት ሥዕሎች” ጋር መስፍን ሃብተማሪያምን ይዘን፣ በ”ሁለት ሐውልቶች ወግ” እና በ”ጠጠሮቹ” ዳንኤል ክብረትን ዳስሰን፣ ማክተሚያው ላይ እንደ ዳገት ወጪ “ወገቤን” ብለን…
Rate this item
(2 votes)
“የፈላስፎች ጉባኤ” በያዝነው ሳምንት ከማተሚያ ቤት ወጥቶ ለአንባቢያን የቀረበ መፅሐፍ ነው፡፡ በጋዜጠኝነታቸው የሚታወቁት የኤሚ እንግዳና የጥበቡ በለጠ 11 የልቦለድ ስብስቦችን የያዘው መፅሐፍ በመግቢያው “የስነ ፅሁፍን መስቀል ተሸክመው ለዚህ ያበቁን ጠቢባንን አንዴ እናስታውሳቸው” በሚል መነሻ እስከ ሞት ድረስ መስዋዕትነት የከፈሉ የኪነጥበብ…
Saturday, 14 January 2012 11:58

ስለማውቀው ፈጣሪ ላውራ!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“ለምን ለምን ከነስህተታችን ተውከን?” ኖስቲክ ነኝ፡፡ ኖሲስ (gnosis) እውቀት ማለት ነው፡፡ … ባልተጭበረበረው … እውነተኛ እውቀት ፈጣሪዬ ላይ እደርሳለሁ ብዬ የማምን ነኝ፡፡ …. እውነተኛ ፈጣሪ ዘንድ በእውነተኛ እውቀት መድረስ፡፡ ላለመመለስ … ዳግመኛ ላለመሳሳት … በአንድ እውነት ሁሉም ጥቅል ነገር ላይ…
Rate this item
(0 votes)
ሦስቱ ልቦለዳዊ ተረቶች ከወጡበት ዘመን አንጻር ሲፈከሩ ምን ይላሉ? በብርሃኑ ገበየሁ ጥናታዊ ስራ የሀዲስ ተረቶች ለምን ይሆን ያልተካተቱት? ፈር መያዣ- የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የባህል ማዕከል ግንባታ ሲቋቋም መጠሪያውንና መታሰቢያነቱን ለታላቁ ደራሲያችን ለሀዲስ አለማየሁ ማድረጉን ምክንያት በማድረግ ባለፈው ሳምንት በዚሁ ጋዜጣ…
Rate this item
(6 votes)
ንግግር ሲያንቀላፋ በምን ይቀሰቀሳል? ለሚለው ጥያቄ መልስ ለመስጠት ታልሞ የተዘጋጀውን መፅሃፍ ነው ለዛሬ የማስቃኛችሁ፡፡ “አሻንቲ” ተብሎ የሚጠራ ነገደ ሕዝብ የዕድሜ ባለፀጎችና ምሁራን በበኩላቸው ለዚህ ጥያቄ ሲመልሱ “ንግግር ሲያንቀላፋ ታሪክና ምሳሌዎች ሞተር ሆነው ቀስቅሰው ያስነሱታል” ይላሉ፡፡ በርካታ አዝናኝ ቁምነገሮችን ያካተተውና “አምስተኛው…
Rate this item
(0 votes)
ጊዜው ወደ አመሻሽ ላይ ነው፤ የቤቴልሔም ከተማ በእንግዶች ጫጫታ ተሞልታለች፡፡ እንግዶቹ በየሰው ቤት ስፍራ ስፍራቸውን ይዘዋል፡፡ ይበላሉ፣ ይጠጣሉ፣ ይዘፍናሉ፡፡ አንዳንዶቹ በቡድን በቡድን ሆነው ስለህዝቡ ቆጠራ፣ ስለወቅቱ ፖለቲካ ያወጋሉ፡፡ የቤተልሔም ከተማ እንደዛሬው ሆና አታውቅም፡፡ የከተማው ሕዝብ እንግዶቹን ለመቀበል ተፍ ተፍ ይላል፡፡…