ጥበብ
“ማለፊያ መንገድ ነው፣ ማለፊያ ጊዜ ነው፣ ማለፊያ ተስፋ ነው”“ሄድ መለስ” (ወጣ ፍቅር ወጣ) በተሰኘው ስራው ነው ይበልጥ የአድማጭ ልብ ውስጥ የገባው፡፡ “እንደኔ ነወይ” እንዲሁም “ሆንሽብኝ የቤት ስራ” እና ሌሎችም ሥራዎች ተወደውለታል ድምፃዊና የዜማ ደራሲው ብስራት ሱራፌል፡፡ከአምስት ዓመት በፊት “ቃል በቃል”…
Read 599 times
Published in
ጥበብ
የአንድ እግር ጫማ ከጥቅም ውጭ ቢሆን የሁለቱም እግር ጫማ ይጣላል። አዎ! የአንደኛው መጥፋት ሌላውንም ይዞ ይጠፋል። መንግሥትና ሕዝብ የአንድ ሰው የግራና ቀኝ ጫማዎች ናቸው። ለዚህም አንዱ ከጥቅም ውጭ ከሆነ አገርን ማሰብ ይከብዳል። ምሣሌዬ የራቀ ይመስላል። ከባልና ሚስት አንዱ መሐን ቢሆን…
Read 574 times
Published in
ጥበብ
አንድ እርምጃ …To the unknown ራሳችሁን አዘጋጁ፡፡ ይህ ፅሁፍ የተፃፈው ለማንኛውም እውቀት ክፍት አዕምሮ ላላቸው፣ ለሚፈላሰፉና ነገራትን መመርመር የህይወታቸው አንድ ክፍል ላደረጉት ነው፡፡ ከዚህ በፊት የሰበሰባችሁትን ሀይማኖታዊም ሆነ ሳይንሳዊ እውቀት ይህን ፅሁፍ አንብባችሁ እስክትጨርሱ ድረስ ወደ ጎን ጠጋ በማድረግ ለአዲስ…
Read 688 times
Published in
ጥበብ
ጥበበኛው ሽማግሌ ስለ ስኬት በጥበበኛነቱ ወደሚታወቅ አንድ ሽማግሌ ዘንድ አንድ ወጣት መጣና፤ “በህይወቴ ስኬታማ መሆን እፈልጋለሁኝና ምን ማድረግ እንዳለብኝ ንገረኝ” አለው፡፡ ጥበበኛው ሽማግሌም የወጣቱን ዓይኖች ትኩር ብሎ ሲመለከታቸው ስኬትን ለማግኘት ያለውን ቁርጠኛነትን ተረዳና እንዲህ ሲል ጠየቀው፤ “በህይወትህ በጣም የምትወደው ምግብ…
Read 779 times
Published in
ጥበብ
ቅጠሎች ቢለመልሙ በቅርንጫፍ ላይ፣ ቅርንጫፍ ቅጠል ሊሸከም ቢችል በግንድ ላይ፣ ግንድ ቅርንጫፎችን ሊይዝ ቢችል በሥር ላይ ነው።እኔስ በማን ትከሻ ላይ ነኝ?ምጣድ ባወጣው እንጀራ እጆች ይፈረጥማሉ። ዳሩ ሲፈረጥሙ ይሰብሩታል። ”መሬት ችላን በተቀመጠች አትደብድባት” ይለኝና አጎቴ... ሲያርሳት ሲያደማት ይውላል። ውለታና ባለውለታ የት…
Read 616 times
Published in
ጥበብ
ከአጼ ኃይለሥላሴ ዘመን አንስቶ በአራት መንግሥታት ውስጥ ያለፉትና ከመጻህፍት አዟሪነት እስከ ከፍተኛ የጦር አዛዥነት የደረሱት ኮሎኔል ፈቃደ ገብረየስ የጻፉት “የኔ መንገድ“ የተሰኘ ግለ-ታሪክ (ኦቶባዮግራፊ)፣ ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በጊዮን ሆቴል ግሮቭ ጋርደን ተመርቋል፡፡በ653 ገጾች በ8…
Read 732 times
Published in
ጥበብ