ባህል

Saturday, 03 November 2018 15:53

“ዳዲ ‘ኔቨር’ አለ”

Written by
Rate this item
(7 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!“የሆነ ቦታ የማውቅህ ይመስለኛል፡፡” “እኔ አንደውም የረሳኸኝ መስሎኝ ነበር፡፡“ “ሌት ሚ ሲ፣…ዲሲ ነው የማውቅህ?”“ዲሲ!” (ሰውዬዋ በጠዋቱ በድራጓ ተሳፍሮ ነው እንዴ!)“ሶሪ ሶሪ ዲሲ አይደለም…” (ጎሽ፤ ጭራሽ ከመጥፋት መለስ ማለቱ ሸጋ!) “አሁን አስታወስክ?”“የስ፣ ኢት ካንት ቢ ዲሲ፡፡ ዲሲ ሙቭ ያደረግሁት ሪሰንትሊ…
Saturday, 27 October 2018 10:09

ግማሽ ልጩ፣ ግማሽ ጎፈሬ

Written by
Rate this item
(5 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! እኔ የምለው... እንደ ሰሞኑ አይነት ከበድ ያለ ነፋስ ምኑን ምናምኑን ሲያንኳኳው “የሆነ ግንድ ሊወድቅ ነው…” ምናምን እንል ነበር፡፡ ዘንድሮ ነፋስ ሳያስፈልግም ብዙ ነገር እያየን ነው፡፡ የምር ግን…እንግዲህ ጨዋታም አይደል…እዚች ከተማ ውስጥ እያየነው ያለው የእለት ከእለት የስርአት ጉድለት “መድረሻችን…
Rate this item
(12 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…በየቴሌቪዥን መስኮቱ በቃለ መጠይቅ ወቅት የተናደዱ የሚመሰሉ ሰዎች እያየን ነው ልበል! “ኸረ ንዴት ለማንም አይበጅም» የሚለን ሳያስፈልገን አይቀርም፡፡ይቺን ስሙኝማ…አንድ ትንሽ ልጅ ነበር። ባህሪው በጣም አስቸጋሪና ሲበዛ ተናዳጅ ነው፡፡ ከእለታት አንድ ቀን አባቱ አንድ ከረጢት ሙሉ ሚስማር ሰጠው፡፡ እንዲህም…
Rate this item
(4 votes)
• ቅርሱ የዓለም ቅርስ ስለሆነ መንግስት እንደፈቀደ ማድረግ አይችልም• 300 ሚሊዮን ብር በአንድ ጊዜ ይገኛል ማለት ይከብዳል• ቤተ ክርስቲያን በራሷ መንገድ መንቀሳቀስ ትችላለች ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ላሊበላን ለመታደግ ምን ተግባራዊ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው?በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ካለፈው ዓመት ጀምሮ ችግሩን በባለሙያዎች…
Rate this item
(3 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… ይሄ የመካካብ ነገራችን…አለ አይደል…ወይ ‘ሆቢ’ ወይ ‘አጉል ልምድ’ ብቻ መሆኑ ቀረና በቃ ‘ስትራቴጂ’ ነገር ሆኖ ቀረ! ተኩሰን ባልጣልነው አንበሳ… “ለምንድነው ራስህ ላይ የአንበሳ ጎፈር የማታደርገው!” መባባሉ፣ ‘እነ እንትና’ ብቻ የሚያደርጉት ሳይሆን አብዛኞቻችን አኮ እየሠመጥንበት ነው!ስብሰባ ላይ…“በእውነቱ ሥራ አስኪያጃችን…
Rate this item
(4 votes)
ባለፉት አራት ዓመታት የተጓዝንበት ጎዳና በጣም አስጨናቂ ነበር፡፡ ፖለቲካዊ ብቻ ሣይሆን ማህበራዊ መሠረታችንም ተነቃንቋል፡፡ ነፍስ ያወቀውና ኃላፊነት የሚሰማው ሙሉ ሰው የሆነው ብቻ ሣይሆን ህጻናትም ብዙ ተጎድተዋል፡፡ ምናልባት ከሁለት ዓመት በፊት ይሆናል፡፡ ሁከቱ በተባባሰበት ወቅት ከልጄ ጋር የሁለት ሰዓት ዜና እያዳመጥን…
Page 6 of 56