ባህል

Rate this item
(8 votes)
ዮናስ ነ.ማርያም የአዲስ አድማስ ፅሁፍ አቅራቢ ነው (Contributor) የአዲስ አድማስ ቤተሰብ የሚለው የበለጠ ይገልፀዋል፡፡ አዲስ አድማስን እንደ ራሱ ጋዜጣ ነው የሚያየው- ለሱ ተብሎ ብቻ እንደሚታተምለት የግል ጋዜጣው። በጣም ይሳሳላታል፡፡ ከልቡ ነው የሚወዳት! ላለፉት በርካታ ዓመታት፣ በርካታ ምርጥ አጫጭር ልብወለዶቹን ለአድማስ…
Rate this item
(3 votes)
“--ዘመናዊ ትምህርት የመጣውም፣ መካከለኛው ዘመን ከሰው ላይ የነጠቀውን ሥልጣን ለማስመለስ ነው፡፡ አፄ ቴዎድሮስ ከቤተ ክህነት ሥልጣን የቀነሱትለሰው ልጅ ሥልጣን ለመጨመር ነው፡፡ የአብነት ት/ቤቶች እንደ አሸን በፈሉበት ሀገር ላይ አፄ ኃይለ ሥላሴ ዘመናዊ ት/ቤቶችን ሲያስፋፉ የነበረው፣በአብነት ት/ቤቶች የተነጠቀውን የሰው ልጅ ሥልጣን…
Rate this item
(6 votes)
“-በእርግጥም የህክምና ተቋሙ ሙያዊ ሥራ አስደሳች ላይሆን ይችላል፡፡ በችሎታ ማነስ፣ ወይምበግዴለሽነት ስህተቶች ተሠርተው ሊሆን ይችላል፡፡ ግን ለ‘ሰርቫይቫል’ ስንል…“ዶከተር፣ እድሜህንየማቱሳላን እጥፍ በእጥፍ ያድርገው!” እንላለን፡፡--”እንዴት ሰነበታችሁሳ! 2010 ሩቧን እያገባደድናት ነው፡፡ አኔ የምለው…ሌላው ዓለም ያሉ ሰዎች ጊዜ፣ የዴንዘል ዋሺንግተን ‘አንስቶፐብል’ ፊልም ላይ እንዳለው…
Saturday, 18 November 2017 13:09

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(4 votes)
ሰውየው ወንደ ላጤ ነው፡፡… በመጥፎ አጋጣሚ የተለያት የቀድሞ ባለቤቱ ውጭ አገር ትኖራለች፡፡ ተስፋ ቆርጣ እስካገባች ድረስ ያለችበትን እያወቀ ችላ ብሏታል፡፡… እሷ ግን ሁልጊዜ አብራው ነበረች። … ይህን ደግሞ እሱ ሊረዳ አልቻለም፡፡… ከቤቱ ወደ ስራው ወይም ወደ ሌላ ቦታ ደርሶ ሲመለስና…
Sunday, 19 November 2017 00:00

የእግር ኳሱ ነገር!?

Written by
Rate this item
(6 votes)
“የምንጠይቀው ነገር አለን፡፡ ወጣቶቹ የታሉ? ከዘመኑ የእግር ኳስ ሁኔታ ጋር ቅርብ የሆኑ ወጣቶች የታሉ? እንዴ… አንዳንድ ጊዜ እኮ “እስቲ ኑና ሞክሩት” ይባላል፡፡ በነገራችን ላይ ወጣቶቹ መጥተው ቢሞክሩት ምናልባት ነገሮች ቶሎ ላይሳኩ ይችላሉ እንጂ እግር ኳሳችን አሁን ባለበት ደረጃ የሚያጣው ነገር…
Monday, 13 November 2017 10:38

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(8 votes)
“--ዛዴሞስ የታሰረበት ብልቃጥ ወደ ሰማየ ሰማያት ሲወረወር፣ ነፋስ ያመጣው ሀይለኛ ዝናብ አግኝቶት ኢትዮጵያ ምድርአደረሰው፡፡ … ደብረዘይት ሆራ ዳርቻ ላይም ወረወረውና ተሰበረ፡፡ … ንጉሥ ሰለሞን እስከ ዕለተ ሞቱ ድረስ ያላስታወሰው አንድነገር ቢኖር፣ ድግምቱ ውሃ ከነካው እንደሚረክስ አለማስተዋሉ ነበር፡፡--” “ጭስ ባለበት እሳት…
Page 8 of 51