ባህል

Rate this item
(4 votes)
“--ልክ ነዋ… እዚህ አገር በመግዛትና በማስተዳደር መካከል ያለው ስስ መስመር ተፍቋላ! እንዲህ ሆኖ ታዲያ ፈገግ ማለት ወይም ዘና ማለት ከየት ይምጣ!… ትልቅ ወንበር ላይ መቀመጥ ‘ለማስተዳደር’ እንጂ ‘ለመግዛት’ እንዳልሆነ እውቀቱን ይግለጽላቸውማ!--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… አቴዝ ብቻውን ለምንድነው የመጣው! አሀ…ባህርንም እንፈልጋታለና! የእሷ…
Rate this item
(3 votes)
“--የምር ግን፣ እንግዲህ ጨዋታም አይደል…ህመሙ እንደይከብድ እያሾፍንም፣ ባስ ሲል ‘እያቧለትንም’ ክብደቱን ልናቃልለው የምንሞክረው የምግብ ፍጆታዎች ዋጋ ነገር እየዋለ እያደረ፣ የት እንደሚያደርሰን ለመገመት እንኳን ያስቸግራል፡፡ እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!እንግዲህ ያው ዛሬ ዋዜማ ላይ ነን፡፡ መልካም ዋዜማ ያድርግልንማ! እንግዲህ እንደሌላው ጊዜ…
Rate this item
(6 votes)
“--በእውቀት ላይ እውቀት ተጎናጽፈዋል፡፡ በዚያ ላይ የኢህአዴግን ጓዳ ጎድጓዳ ጠንቅቀው ያውቁታል፡፡ ያካበቱትን ትምህርትና ልምድ በቁርጠኝነት ወደ ተግባር ከቀየሩ ኢትዮጵያን ለመቀየር ምን ይሳንዎታል፤ ምንም፡፡ ያስታውሱ፤ ከእርስዎ የሚጠበቀው የላቀ መዋቅራዊ ለውጥ ነው፡፡ በቃ !--” ኧረ እንኳን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን አበቃዎት! አቶ ለማ…
Rate this item
(2 votes)
 እንዴት ሰነበታችሁሳ!ይቺን ስሙኝማ…ሰውየው ዶሮ ሰርቆ ሊናዘዝ አንድ ቄስ ዘንድ ይሄዳል፡፡ተናዛዥ፡— ከአንድ ግቢ የሆነች ዶሮ ሰርቄያለሁ፡፡ቄስ፡— ይሄ ትልቅ ስሀተት ነው፡፡ተናዛዥ፡— እርሶ ዶሮዋን ይቀበሉኛል?ቄስ፡— በምንም አይነት አልቀበልህም፡፡ ይልቅ ለሰረቅኸው ሰው መልስለት፡፡ተናዛዥ፡— ግን ለእሱ ዶሮህን ውሰድ ብለው አልቀበልም አለኝ፡፡ቄስ፡— እንግዲያው ለራስህ አድርገው፡፡ተናዛዥ፡— አመሰግናለሁ…
Sunday, 18 March 2018 00:00

የቡና ዙሪያ ወግ

Written by
Rate this item
(9 votes)
(ሦስት ጎረቤታሞች ቡና ላይ ተገናኝተዋል፡፡) እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ… አገሩ ሁሉ ጀበና ቡና ሆነና በየመንደራችን ቡና መጠራራት ቀረ እንዴ! ለነገሩ የበፊት አይነት የቡና ስርአት እየቀረ ነው፡፡ በር እየተንኳኳ “እትዬ እከሊት፣ እማዬ ኑ ቡና ጠጡ ብላለች፣” ማለት እየቀረ ነው፡፡ ካለም ያው አቦል ይጠጣና…
Rate this item
(7 votes)
በአለፉት 45 ቀናት ውስጥ ሁለት ጊዜ ያህል በቴሌቭዥን መስኮት ቀርባችሁ ስለ ሰላም አስፈላጊነትና ጠቃሚነት ምክር ሰጥታችኋል፡፡ ያንን ምክር ከተከታተሉት ሰዎች አንዱ እኔ ብሆንም ድፍረት ባይሆንብኝ፣ ነገሩ ቆቅ ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ ሆኖ ታይቶኛል፡፡ ስለ ሰላም እያስተማራችሁ ያላችሁት፣ የሰላምን ዋጋን የሚያውቀውን፣ የሚፈልገውን፣…
Page 10 of 56