ባህል
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁማ!እንዴት ሰነበታችሁሳ! እንቁጣጣሽ፣ እንኳን መጣሽበአበቦች መሀል እንምነሽነሽእየተባለ ተዚሟል…ለብዙ ዘመናት:: ምንም እንኳን በአስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ብንሆንም፣ ምንም እንኳን የተሰናበትነው ዓመት መከራችን ከበዛባቸው የቅርብ ዓመታት አንዱ ቢሆንም፣ ምንም እንኳን የአብዛኞቻችን ጓዳ ሲሳሳ የከረመበት ዓመት ቢሆንም፣ ምንም አንኳ ከመደጋገፍ ይልቅ…
Read 728 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የምር ግን ይሄ “ጊዜው ይሮጣል…” የምንለው ነገር…አለ አይደል…ሳይንሱ ቢስቅብንም ‘እየሮጠ ያለ’ የሚያስመስለው የሆነ ነገርማ አለ፡፡ ይኸው ‘ሌላ ዓመት’ ደግሞ ሽው ብሎ ሊያልፍ ነው…‘ሽው፣ ሽው’ ሲያደርገን ከርሞ፡፡ የምር ግን…ሰኞ ይሆንና ሀሙስና ቅዳሜ ገና የደረሱ ሳይመስል እንደገና ሰኞ የሚሆነው በየትኛው ‘ካልኩሌሽን’…
Read 822 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!አዲሱም ዓመት እየተቃረበ ነው፡፡ መልካም የመዳረሻ ቀናት ይሁንልንማ! ምስኪኑ ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡— ማን ልበል?ምስኪኑ ሀበሻ፡— እኔ ነኝ አንድዬ፡፡ አንድዬ፡— እኮ አንተ ማነህ? ስም የለህም እንዴ!ምስኪኑ ሀበሻ፡— ምስኪኑ ሀበሻ ነኛ አንድዬ:: እንደው ሀጢአታችን ምን ያህል ቢበረታ ነው እንዲህ የረሳኸኝ፣ አንድዬ?አንድዬ፡—…
Read 1292 times
Published in
ባህል
ንዴት ሰነበታችሁሳ! የሆነ ወዳጅ ታገኙና “ና እስቲ ሻይ አየጠጣን የሆድ ሆዳችንን እናውራ” ይላችኋል፡፡ ፍላጎቱ ባይኖራችሁም... አለ አይደል... “ደግሞ እምቢ ብዬው የማውቃቸውንም፣ የማላውቃቸውንም የጠላቶቼን ዝርዝር እንዳላበዛ” ትሉና ግብዣውን ትቀበላላችሁ፡፡ የሆነች “የአሮጌ እቃዎች የእጅ በእጅ ሽያጭ" የሚል ማስታወቂያ ሳይለጥፉ የረሱባት የምትመስል ቤት…
Read 1175 times
Published in
ባህል
"እናማ… “እባካችሁ፣ እባካችሁ፣ እባካችሁ…” እየተባለ እስከ መቼ ሊዘልቅ ይችላል! ነገሮች ወደ ጎርፍነት፣ ነገሮች ወደ 8.5 የሪከተር መለኪያ መሬት መንቀጥቀጥነት፣ ነገሮች ወደ ናዳነት መለወጥ ሳያስፈልጋቸው ቀና ማለቱ፣ ቀበቶ ማጥበቁ ሳይሻል አይቀርም!--" እንዴት ሰነበታችሁሳ!“የዘንድሮ ብርድ ለብቻው ነው፡፡” ሰሞኑን በስልክም፣ በምንም የምንለዋወጣት አባባል…
Read 847 times
Published in
ባህል
"እኔ የምለው… ስንደግፍም ጥግ ድረስ ስንቃወምም ጥግ ድረስ! ስንባርክም ጥግ ድረስ፡ ስንረግምም ጥግ ድረስ! ስንወድም ጥግ ድረስ፣ ስንጠላም ጥግ ድረስ! ምን ይሻለናል!?" እንዴት ሰነበታችሁሳ!ክረምቱ ጨከነብንሳ! በሳሳ ሰውነት ይህን አይነት ብርድ! ለደግ ያድርግልንማ፡፡ ይቺን ግጥም ስሙልኝማ…አዲስ ሞድ ለብሳለችሹራብ ደርባለችጸጉሯን ተተኩሳ…ለፎርም ሰዓት…
Read 1187 times
Published in
ባህል