ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ስሙኝማ …የሰሞኑ ዝናብ አንዴት ነው? ክረምትዬው ቀድሞ መግባቱ ነው እንዴ! አንድ የሆነ ፌዘኛ ወዳጅ ነበረን… አሁን መዓት ወንዝ ተሻግሮ የሚወደው ጨጨብሳ የሌለበት አገር ነው፡፡ ስለክረምት ሲወራ ምን ይል ነበር መሰላችሁ? “የአፍሪካ ኑሮ ዘላለም ክረምት ነው…” ሳሊም ነው ማነው የሚሏቸው…
Read 783 times
Published in
ባህል
“ውዝፍ እዳቸውን በጊዜ የማይከፍሉ ደንበኞች ላይ እርምጃ እንወስዳለን…” ማለት ግን ጠብ ነው፡፡ ልክ ነዋ…እዚህ ሀገር እኮ በ“እርምጃ ይወሰዳል” ስም ስንትና ስንት ነገር ተደርጓል፡፡ እናማ ካልጠፉ አነጋገሮች “እርምጃ ይወሰዳል” ማለት አሪፍ አይደለም፡፡-- እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሰኔም ይኸው ከአጋማሹ ተሻገረ አይደል! “ሰኔ ሠላሳ…
Read 853 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪን ሀበሻ፡— አንድዬ! አንድዬ!አንድዬ፡— ዛሬ ደግሞ ምነው ጩኸት፣ ጩኸት አለህ!ምስኪን ሀበሻ፡— ምን ላድርግ ብለህ ነው አንድዬ! ምን ላድርግ ብለህ ነው! ጮሄም አልሆነልኝም፡፡አንድዬ፡— ደግሞ ዛሬ ምንድነው የማየው! አንደኛህን የሰፈርህን ሰው በሙሉ አስከትለህ መጣህ! ይሄ ሁሉ ሰው ምንድነው? ምስኪን ሀበሻ፡— በምን…
Read 1007 times
Published in
ባህል
እንዴት-ሰነበታችሁሳ ሰኔና ሰኞ ገጠመ አይደል! ያው እንግዲህ ሲባል ስለምንሰማ ነው! ግን… አለ አይደል…በ“ሰኔና ሰኞ ገጠመ” አይነት እየሆነ ያለው ነገር ሁሉ ‘የተጻፈልን ነው’ በሚል ልናደርግ ከሚገቡን ነገሮች መዘናጋቱ አሪፍ አይደለም:: የምትሆነውን እያንዳንዷን ነገር ከእድልና ከመርገምት ነገር ጋር እያስተሳሰርን መዘናጋቱ ብልህነት አይሆንም፡፡…
Read 977 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ!የተከበራችሁ ተመልካቾቻችን ቃለ መጠይቁ ቀጥሏል፡፡ እናማ… ቃለ መጠይቅ ማድረግን በተመለከተ ‘የሚናገረው ሃሳብ የሌለውን ሰው ቃለ መጠይቅ ስለማድረግ’ የሚል መጽሐፍ ይጣፍልንማ! የምር ግን…መአት ቃለ መጠይቅ ወንፊት ላይ ተደርጎ ቢጣራ፣ ስር ያለው ትሪ ምንም የተጣራ ነገር ስላማያርፍበት፣ በውሀና በሳሙና ሙልጭ ተደርጎ…
Read 1019 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ዛሬ ወደ ቃለ መጠይቅ አድራጊነት ሽግግር ተደርጓል፡፡ (‘ጊዜያዊ’ የምትለው አንዲት ቃል እንደየ ተርጓሚዋ አንድ መቶ አንድ ቦታ ተበልታ የ‘ሀርድቶክ’ ሙከራዬን…“ድሮስ የማይችልበትን ማን ሞክር አለው!” አስብላ ፉርሽ እንዳታደርግብኝ ‘ተዘላለች፡፡’) እናላችሁ…“ቃለ መጠይቅ አድራጊ እንደዛ በበዛበት ጊዜ አንተ የማንን ጎፈሬ ስታበጥር…
Read 1253 times
Published in
ባህል