ባህል
“የዓመቱ መጨረሻ ይደርሳል፡፡ ያው እንደተለመደው ስብሰባ ይጠራል፡፡ እሺ የመቶ ሀምሳ ፐርሰንቷ ነገር እንዴት ሆነች! ምን ይባላል መሰላችሁ… “በበጀት ዓመቱ በገጠሙና በተለያዩ ችግሮች ምርታችንን የማሳደግ አላማችንን ማሳካት አልተቻለም፡፡ በችግሮቹ የተነሳም የዘንድሮ ምርታችን አርባ ስምንት በመቶ ነው፡፡ ምን! አርባ ስምንት! ከመቶ ሀምሳ…
Read 1273 times
Published in
ባህል
የኤልቲቪ ‹‹ሌላው ገጽታ››?! እስካሁን በኤልቲቪ ‹‹ሌላው ገጽታ›› ፕሮግራም ላይ ለቃለ መጠይቅ ከቀረቡ እንግዶች ውስጥ የማየት ዕድል የገጠመኝ የጥቂቶቹን ብቻ ነው። የፖለቲከኛ አቶ ልደቱ አያሌውን፣ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶና የማስታወቂያ ባለሙያው ጋዜጠኛ ሳምሶን ማሞን ቃለ መጠይቅ ነው፡፡ የዚህ ፕሮግራም…
Read 1047 times
Published in
ባህል
ከስህተት ውስጥ የፈለቀ አስደማሚ ማስታወቂያ! በአሜሪካ በምግብ አብሳይነት (Cook) የምትሰራ አንዲት እንስት ዕድል ቀናትና በገዛችው ሎተሪ ወደ ሀብት ማማ የሚያወጣ ብዙ ገንዘብ ደረሳት፡፡ የሚሊዮን ዶላር አሸናፊ ሆነች፡፡ በዚህም የተነሳ የሚዲያ ትኩረት ሳበች፡፡ አንዱ ታዋቂ የቴሌቪዥን ቻናልም ቃለ መጠይቅ አደረገላት፡፡ ይህቺ…
Read 999 times
Published in
ባህል
“እናላችሁ… እሱ መኪና ሲገዛ “ጎበዝ ነው፣” “ኃይለኛ ነው፣” …ምናምን ይባላል፡፡ እሷ መኪና ስትገዛ “አንዱን ጠብ አድርጋ ነው” ምናምን ይባል፡፡ በእርግጥ ‘ጠብ የማድረግ’ ነገር ከምንጊዜውም በላይ ዙሩ የከረረበት ቢሆንም፣ እንዲሁ ሰው ባልዋለበት ለማዋል መሞከሩ አሪፍ አይደለም፡፡--” እንዴት ሰነበታችሁሳ!እስከመቼ ድረስ በብር አባብዬ፣…
Read 951 times
Published in
ባህል
“ፕላቶን እወደዋለሁ፤ ከእውነት ግን አይበልጥብኝም” ሰውየው አዲስ ከተከራየው አፓርትመንት ስር ወደሚገኘው ካፌ ጐራ ብሎ ካፌይኑ የወጣለት ቡና (decafain coffee) አዘዘ:: መጣለትና ፉት ብሏት ቤቱ ገባ፡፡ ዘወትር ምሽት የሚያደርገው ልማዱ ነው፡፡ አለበለዚያ “እንቅልፍ አይወስደኝም” ይላል፡፡ የካፌውም ደንበኛና ቤተኛ ሆነ፡፡ አንድ ቀን…
Read 1305 times
Published in
ባህል
“እኔ የምለው… ዓለም ላይ ያለው ፖለቲካዊ አስተሳሰብ ‘ሊብራሊዝም’ ምናምን የሚባለው ብቻ ሆነ እንዴ?! አሀ…ግራ ገባና! መቶ ምናምን ከሆኑ የፖለቲካ ‘ፓርቲዎች’፣ መቶ ምናምኑ፣ “የምትከተሉት ፖለቲካዊ መስመር የትኛው ነው?” ተብለው ቢጠየቁ፣ አብዛኞቹ “ሊብራሊዝም ነዋ!” ሳይሉ አይቀርም፡፡ ‘ሶሺሌስ’ ተረሳች ማለት ነው?! ‘ኮሚዬም’ ተረሳች…
Read 1141 times
Published in
ባህል