ባህል

Rate this item
(17 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ!እኔ የምለው…የያዝነው ዘመን ምን የሚባለው ነው? ጆሯችን ከደግ ይልቅ ክፉ ወሬ በዛበታ! የምትከፍቱት የቴሌቪዥን ጣቢያ ሁሉ አንድ ‘ገር የሚመስል’ ዜና ከአምስት የ‘ስምንተኛው ሺህ’ አይነት ወሬ ጋር ያወራል፡፡ (‘ዛራና ቻንድራን ሳይጨምር!’ ቂ…ቂ…ቂ… እኔ የምለው…እነሱ ልጆች ገና ዕጣ ፈንታቸው ሳይለይ አወዛገቡንሳ!)ስሙኝማ…እንግዲህ…
Rate this item
(14 votes)
እንኳን ለዳግማይ ትንሳኤ አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!በቀደም ለዶሮ ሦስት መቶ ሀምሳ ብር የተጠየቀ ወዳጃችን… “እኔ ቤት ዶሮ ብርቅዬ እንስሳ እየሆነች ነው…” ሲል ነበር፡፡ የምር ግን ምድረ ‘ስማርትፎን’ ጥቅሙ ይሄኔ ነው፡፡ ልክ ነዋ…ዶሮም ካለች፣ ‘ዕድል በራችንን አንኳኩታ’ በግም የተገዛ ከሆነ ካሁኑ ለታሪክና ለትዝታ…
Rate this item
(13 votes)
“ትርፍ ፀጉርና ትርፍ ዳሌ እየገዛችሁ … የምበላው አጣሁ”እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሳችሁ!እንዴት ሰነበታችሁሳ!ምስኪኗ ሀበሻ አንድዬ ዘንድ ተመልሳ ሄዳለች፡፡ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ…አንድዬ፡— መጣሽ! አንቺና ምስኪኑ ሀበሻ ነገር ከያዛችሁ አትለቁም ማለት ነው!ምስኪኗ ሀበሻ፡— ምን ላድርግ አንድዬ፣ ምን ላድርግ! ግራ ቢገባኝ እኮ ነው፡፡አንድዬ፡— አንቺ፤ ጸጉር…
Rate this item
(1 Vote)
“በአዘቦት ተርፎ ያልተጠራቀመውበፋሲካው ከየት ይገኛል?”እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ!!ሦስት ምሳሌያዊ አነጋገሮች አሉ፤ ፋሲካን ተገን አድርገው ወደኛ ሲመጡ ያገኘኋቸው፡፡ ሌሎች ተረቶች ሊኖሩም ላይኖሩም ይችላሉ፡፡ “አንዳንዴ እንዲህ ነው” አለ ዘፋኝ! አለምን እጃችን ላይ ካለው አንፃር ብቻ እንመዝን ዘንድ የተገደድን ፍጡሮች ነና! ደግሞስ እጃችን…
Rate this item
(6 votes)
“አሁን ያለው የመገናኛ ብዙኃን ይዘትና ቅርጽ እንዲፈጠር ተግቶ የሰራው መንግስት መሆኑንጸሃፊው አላስተዋሉም፣ ወይም ሆን ብለው ጆሮ ዳባ ልበስ ብለውታል፡፡----” የዛሬ ሁለት ሳምንት በአዲስ አድማስ ጋዜጣ የሚያዝያ 1 ዕትም፣ ያ ገርሰው ጥበቡ የተባሉ ጸሃፊ፣ በኢቢኤስ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ የሰነዘሩትን ትችት አነበብኩት፡፡…
Rate this item
(9 votes)
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ምስኪኗ ሀበሻ በተራዋ አቤቱታዋን ይዛ ወደ አንድዬ ሄዳለች፡፡ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ…አንድዬ፡— ይሄን ድምጽ አውቀዋለሁ ልበል!ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ ምስኪኗ ሀበሻ ነኝ…አንድዬ፡— ምስኪኗ ሀበሻ! አሁን አስታወስኩኝ፡፡ምስኪኗ ሀበሻ፡— አንድዬ ረስቼሻለሁ እንዳትለኝ!አንድዬ፡— ብረሳሽ ምን ይገርማል! ደግሞ ይቺ ማናት ብዬ ግራ ቢገባኝ ምን ይገርማል!ምስኪኗ…