ባህል
"--አንድ የሆነ እቃ ሊገዛ ሄዶ ከጥቂት ቀናት በፊት ስምንት መቶ ብር የነበረው ዋጋ በአንድ ጊዜ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ ብር የሆነበት ወዳጃችን ቢቸግረው “ዝም ነው እንጂ ሌላ ምን ማድረግ ይቻላል!” ነው ያለው፡፡ እናላችሁ... ገና ከአሁኑ በየቦታው በዚህም በዛም እቃ ላይ…
Read 914 times
Published in
ባህል
በልጅነቷ በጋዜጠኝነት ፍቅር የወደቀችው ብዙ በኢትዮጵያ የጋዜጠኝነት ታሪክ ውስጥ ጉልህ አሻራ ካኖሩት መካከል አንዷ ናት፡፡ በተለይ ከ1962-1983 ለ21 አመታት በሚድያው ዘርፍ ናኝታበታለች፡፡ መነን መጽሄት ላይ ሰርታለች። አዲስ ዘመንም ቤቷ ነበር፡፡ ብዙ ወንድም አገኘሁ አለሙ ለአመታት መኖርያዋን በካናዳ ያደረገች ሲሆን ከ…
Read 865 times
Published in
ባህል
“አለማየሁ ገላጋይ አይመቸኝም!” (ማስታወሻ-ይህንን ፅሁፍ ስታነቡ ወገቧን ይዛ ለነገር ያቆበቆበች ወይዘሮን እያሰባችሁ ቢሆን ይመረጣል)ሰሞኑን በአዲሱ የአለማየሁ ገላጋይ መፅሀፍ ዙሪያ ትችት፣ሂስ የሚል የዳቦ ስም እየተሰጣቸው በየቦታው የሚለጠፉ ፖስቶችን እየተመለከትኩ ስገረም ነበር የሰነበትኩት። እውን ይሄ ሁላ አንባቢ እስከዛሬ ድረስ ነበረ? ይሄ ሁላ…
Read 598 times
Published in
ባህል
"ስሙኝማ... እግረ መንገድ የሆነ ነገር ትዝ ብሎኝ ነው፡፡ በቀደም በሀምሌ የሚደረገው የነዳጅ ጭማሪ ለኑሮ መወደድ ሰበብ ሊሆን አይችልም የሚል ነገር ሰማን ልበል! እንደው እንዲህ በሥራ ተወጥረን ያስቸግረናል አትበሉኝና ምን ማለት እንደሆነ የሚያስረዳኝ ባገኝ፡፡ የምር...በቃ ወጣቶቹ እንደሚሉት ‘ጦጣ’ ሆንን እኮ! እናም…
Read 552 times
Published in
ባህል
የአብደላ እዝራ እናት "ሚርያም"፤ የስማቸው ነገር አበራ ለማ፣ እኔ፣ አለማየሁ ገላጋይና ጥቂት ሌሎች ሆነን፣ ከእዝራ አብደላ አክስት መኖርያ ቤት ተሰባሰበን ቆመናል። እዝራ ያረፈ እለት። አበራ ለማ (ደራሲ) መጠነኛ የህይወት ታሪኩን እንድፅፍና ለቀብር ሰዓት እንዳዘጋጅ ነገረኝና መጻፍ ጀመርኩ፡፡ ከአለማየሁ (ደራሲ) ጋር…
Read 509 times
Published in
ባህል
እንዴት ሰነበታችሁሳ! ገና “ግንቦት ገባ እኮ!” ነው ብለን ሳይበቃን ሽው ብሎ መውጣቱ ነው ማለት ነው! ደግነቱ የምንገረምበት ነገር ከመብዛቱ የተነሳ አለፍነው እንጂ ነገርዬው የሚገርም ነው፡፡ እናማ...“ጊዜው እንደ ጉድ ይሮጣል!” እንባባላለን፡፡ ስሙኝማ... ቅሽምሽም ያለ ጥያቄ ለመጠየቅ ግሪን ካርድ ይሰጠንና... አለ አይደል...…
Read 641 times
Published in
ባህል